Ayzoh
Abdu Kiar
4:42ሄ፣ ሄይ፣ ሄይ፣ ሄይ፣ ሄይ ሆ፣ ኦ፣ ኦ፣ ኦ እንዴት እንዴት እንደናፈኩሽ፣ ልቤ ብዙ እንደተቸገረ አላየሽም እንጂ ስቃዬን፣ ብታዪ ታዝኝልኝ ነበረ ከጠዋት እስከ ማታ መዋከብ፣ መልክ አቷል ውሎዬና አዳሬ ጠልቼሽ አይደለም ምጠፋው፣ እወቂሊኝ ተረጂኝ ፍቅሬ አልጠላሽም፣ አልጠላሽም፣ አልጠላሽም እኔ እዎድሻለሁ እንኳን መጥላት እንኳን መጥላት፣ ያንቺን ክፉ ስሰማ እቆጣለሁ "የኔ ነህ ወይ፣ የኔ ነህ ወይ፣ የኔ ነህ ወይ" አትበዪኝ ግድ የለም ካንቺ በቀር፣ ካንቺ በቀር፣ እንዳትሰጊ የማፈቅረው የለም ያክርመን እንጂ፣ ያቆየን እንጂ፣ ገና ብዙ አለ ለኔና ላንቺ ፍቅር ጨምሮ፣ ፍቅር ጨምሮ፣ ያሳካው ጌታ ይሄንን ኑሮ አይዞሽ ፍቅርዬ ምንም አትፍሪ፣ እኔ ያንቺው ነኝ አትጠራጠሪ ፈራው አትበዪኝ ምን ያስፈራሻል፣ ከራሱ በላይ ልቤ ይዎድሻል አሀሀሀ አሀሀሀ፣ ኦኦ ዎዎዎ አሀሀሀ አሀሀሀ፣ ኦኦ ዎዎዎ እንዴት እንዴት እንደናፈኩሽ፣ ልቤ ብዙ እንደተቸገረ አላየሽም እንጂ ስቃዬን፣ ብታዪ ታዝኚልኝ ነበረ ኑሮ ነው ብክን ሚያረገኝ፣ መልክ አቷል ውሎዬና አዳሬ ጠልቼሽ አይደለም ምጠፋው፣ እወቂልኝ ተረጂኝ ፍቅሬ አልጠላሽም፣ አልጠላሽም፣ አልጠላሽም እኔ እዎድሻለሁ እንኳን መጥላት፣ እንኳን መጥላት፣ ያንቺን ክፉ ስሰማ እቆጣለሁ "የኔ ነህ ወይ፣ የኔ ነህ ወይ፣ የኔ ነህ ወይ" አትበዪኝ ግድ የለም ካንቺ በቀር፣ ካንቺ በቀር፣ እንዳትሰጊ የማፈቅረው የለም በይ የኔ ፍቅር እንዳልኩሽ አርጊ፣ ጠልቶኛል ብለሽ ከቶ እንዳትሰጊ በይ የኔ ፍቅር የፍቅር መናኝ፣ ሰላም ቆይሊኝ እስክንገናኝ ሀሳቡን ትተሽ መጠራጠሩን፣ በርቺልኝ ብቻ አጥብቀሽ ፍቅሩን የምመጣ ቀን የመጣሽ ለታ፣ የፍቅር ውሎ የፍቅር መኝታ አሀሀሀ አሀሀሀ፣ ኦኦ ዎዎዎ አሀሀሀ አሀሀሀ፣ ኦኦ ዎዎዎ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ