Zemen
Abdu Kiar
5:02አልተነጣጠልንም 2x ድንበርና ካርታ ክልል ቢኖረንም አልተነጣጠልንም በአንዱ ዘመን ታክ ያንድ ሀገር ተብሎ በሌላኛው ዘመን ሲሄድ ተነጥሎ ታሪክና ጊዜ ድንበርን ሲያሰምሩ ፍቅርና ሙዚቃ 2x በሰው ልብ ውስጥ ቀሩ በደቡብ ዘፈን ጭፈራ ሲቀልጥ አደረ አስመራ ዘፈን ተከፍቶ ኦሮሚያ ተጨፈረበት ኬኒያ ሀረቢ ቋንቋው ሳይገባን ስንቱን ሰምተናል ከሱዳን ጅቡቲ ሱማሌ ደስታ ማን ይችለዋል በእስክስታ አንድ ነን እኛ አንድ ነን ኧረ እኛ አንድ ነን ከድንበሮቹ በፊት ድሮም አንድ ነን አንድ ነን እኛ አንድ ነን ኧረ እኛ አንድ ነን ማንም አይለየን አልተነጣጠልንም 2x ድንበርና ካርታ ክልል ቢኖረንም አልተነጣጠልንም አንድ አንጀራ በልተን አንድ ቋንቀዋ አውርተን በፍቅር በሰላም ተዛምደን ተዋልደን ድንበሩ ሲሰመር ሁለት ቢያረገንም ደማችን አንድ ነው ነፍሳችን አንድ ነው አልተነጣጠንም ተራ ጊዜያዊ ልዩነት የሚሰበር ነው በአንድነት እህቴም እንዳትታለይ ለዘረኝነት እምቢ በይ ወንድሜም እንዳትታለይ ለዘረኝነት እምቢ በል ቋንቋና ብሄር ቢለያይ ፍቅር ያኖረናል በአንድ ላይ አንድ ነን እኛ አንድ ነን ኧረ እኛ አንድ ነን ከድንበሮቹ በፊት ድሮም አንድ ነን አንድ ነን እኛ አንድ ነን ኧረ እኛ አንድ ነን ማንም አይለየን ያሳደገኝ ባህል ትውልድ እና እድገቴ እድሜ ልክ ኑሮዬ ፍቅርና እምነቴ ድንገት ባንዲት ጀንበር በል ተወው ተብዬ ይኧው እጮሀለው አዲስ ማንነቴን አልቀበል ብዬ በደቡብ ዘፈን ጭፈራ ሲቀልጥ አደረ አስመራ ዘፈን ተከፍቶ ኦሮሚያ ተጨፈረበት ኬኒያ ሀረቢ ቋንቋው ሳይገባን ስንቱን ሰምተናል ከሱዳን ጅቡቲ ሱማሌ ደስታ ማን ይችለዋል በእስክስታ አንድ ነን እኛ አንድ ነን ኧረ እኛ አንድ ነን ከድንበሮቹ በፊት ድሮም አንድ ነን አንድ ነን እኛ አንድ ነን ኧረ እኛ አንድ ነን ማንም አይለየን