Zew Zew
Jano Band
3:52ለፍቅርሽ ቀጠሮ ቀጠሮ ቀጠሮ ለፍቅርሽ ቀጠሮ ቀጠሮ ቀጠሮ በኔዉ ጦስ ነዉ በኔ ኦ በኔዉ ጦስ ስዞር የዋልኩት እኔ ስሄድ ስመለስ በኔዉ ጦስ ነዉ በኔ ኦ በኔዉ ጦስ ስዞር የዋልኩት እኔ ስሄድ ስመለስ አአአ አአአ አአአ ኦኦኦኦ ኦኦኦኦ ኦኦኦኦ ምነዉ በቀረብኝ እኔ ቀድሞዉኑ በተዉኩት ጊዜ ሰዓቱን ላላሮጠዉ በፍቃዴ እንዳሻሁት ልግመኛ ነዉ ይለግማል ወይ አይሰጠኝ ወይ አይሄድ ለጓጓለት ለናፈቀዉ ልማዱ ነዉ ማሳበድ ለፍቅርሽ ቀጠሮ ቀጠሮ ቀጠሮ ለፍቅርሽ ቀጠሮ ቀጠሮ ቀጠሮ በኔዉ ጦስ ነዉ በኔ ኦ በኔዉ ጦስ ስዞር የዋልኩት እኔ ስሄድ ስመለስ በኔዉ ጦስ ነዉ በኔ ኦ በኔዉ ጦስ ስዞር የዋልኩት እኔ ስሄድ ስመለስ አአአ አአአ አአአ ኦኦኦኦ ኦኦኦኦ ኦኦኦኦ ከመስኩ ና ካልሽኝ ቦታ ስንቃጠር ለጫወታ ይቅር ባልኩሽ ይሻል ነበር ከሰዓቱ ጋር ከምፋጠጥ አስቀድሜዉ ልሙላዉና እርዱኝ ባልኩኝ እንደገና ግን ዞር ብዬ ላላስተዉል የኔ ባረግ ምንድነዉ ለፍቅርሽ ቀጠሮ አአአ አአአ አአአ ኦኦኦኦ ኦኦኦኦ ኦኦኦኦ አአአ አአአ አአአ ኦኦኦኦ ኦኦኦኦ ኦኦኦኦ