Yekeren Lome
Antene Worqu
4:00ከአበቦች ሁሉ መዓዛሽ ማራኪ ነሽ ፀአዳ ቀለመ ደማቋ በጣም ውብ ነሽ አንቺ ፅጌሬዳ ከአበቦች ሁሉ መዓዛሽ ማራኪ ነሽ ፀኣዳ ቀለመ ደማቋ በጣም ውብ ነሽ አንቺ ፅጌሬዳ ከአበቦች አንቺ በውበት ተመርጠሻል ያየሽ ሁሉ ባንቺ ሕይወቱን ያድሳል ልዩ ነው ከሌሎች ያንቺ አፈጣጠርሽ ተርዝርዝሮ መቼ እንዲህ ያልቃል ባጭር ፅጌሬዳ ስላንቺ አፈጣጠር ሆይ ሆይ ሆይ ... ላይ ላይ ላይ ላይ... ሆይ ሆይ ሆይ ... ላይ ላይ ላይ ላይ... ከአበቦች ሁሉ መዓዛሽ ማራኪ ነሽ ፀኣዳ ቀለመ ደማቋ በጣም ውብ ነሽ አንቺ ፅጌሬዳ ከአበቦች ሁሉ መዓዛሽ ማራኪ ነሽ ፀኣዳ ቀለመ ደማቋ በጣም ውብ ነሽ አንቺ ፅጌሬዳ ፅጌሬዳዬ ነሽ ለኔ አስደሳቼ እያዩሽ ይለፉ ሁለቱም አይኖቼ ፍፁም ባንቺ ነው መንፈሴ የሚረካው ፅጌሬዳ መልክሽ አብቦ ሲፈካ ባንቺ ነው መንፈሴ የሚረካው ሆይ ሆይ ሆይ... ላይ ላይ ላይ ላይ... ሆይ ሆይ ሆይ... ላይ ላይ ላይ ላይ... ከአበቦች ሁሉ መዓዛሽ ማራኪ ነሽ ፀኣዳ ቀለመ ደማቋ በጣም ውብ ነሽ አንቺ ፅጌሬዳ ከአበቦች ሁሉ መዓዛሽ ማራኪ ነሽ ፀኣዳ ቀለመ ደማቋ በጣም ውብ ነሽ አንቺ ፅጌሬዳ ውበትሽ ማራኪ አንቺ ፅጌሬዳ ስላንቺ በሰፊው ዘርዝሬ ላስረዳ የመልክሽ ጥራቱ አቤት ማስደሰቱ ልዩ ነው ካበቦች ቀለምሽ ድምቀቱ ልዩ ነው እኮ ያንቺ ውበቱ ሆይ ሆይ ሆይ ... ላይ ላይ ላይ ላይ... ሆይ ሆይ ሆይ ... ላይ ላይ ላይ ላይ...