Notice: file_put_contents(): Write of 626 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Aschalew Fetene - Aschale | Скачать MP3 бесплатно
Aschale

Aschale

Aschalew Fetene

Альбом: Gonder
Длительность: 4:00
Год: 2024
Скачать MP3

Текст песни

አስቻለ ሰልካካዋን ወዶ
ዉሃ አጣጪ ብሎ ተጋምዶ
ጎጆውም ጎጆ አልሆነ
ቀለሙም ቀለም አልሆነ
አስቻለ ክራሩን ይዞ መነነ
ወዮ ወዮ
አስቻለ ካስኋ ዴራሐ
አስቻለ ዱኒዚ ዜራሐ
አስቻለ ዜርኛሳ ዜራውጉ
አስቻለ ግራፃ ድኙታዉጉ
ወዮ ወዮ
አስቻለ ከተማ ገባና
አስቻለ ምዘፍን ነኝ አለና
አምበለበላት ክራሪቱን
አምበለበላት ክራሪቱን
ይኸዉ ከናንተ ፊት ቆመ እና
ወዮ ወዮ
አስቻለ ዜርኛሳ ዜራውጉ
አስቻለ ግራፃ ድኙታዉጉ
አስቻለ ሳኬማ ድኙፃኒ
አስቻለ ማኪኒ ሚፂኒ
ወዮ ወዮ
ወይ ኢዜኒ እሉ ሰለስቱ
ዘይነብሩ እሙንቱ ሐይማኖት ወትውክልት ወተፋቅሮ
ወምኩሉሰብ የኣቢ ተፋቅሮ
ፍቅር ይበልጣል
ፍቅር ይበልጣል
ፍቅር ይበልጣል