Teyim
Aster Aweke
5:31ሳይሸመግለው በፈጠረው ማነው ዳኛ አይፋረደው በፈጠረው ማነው ይገርማል ይደንቃል ሲሉት ትዝታ ነው ይገርማል ይደንቃል ሲሉት ትዝታ ነው ክረምት አልፎ በጋ ዛሬም ትዝታ አለኝ ክረምት አልፎ በጋ ዛሬም ትዝታ አለኝ አጀብ ሰውነቴን የሚያብረከርከኝ አጀብ ሰውነቴን የሚያብረከርከኝ እስረኛ ነኝ እኔ ብቸኛ ከርታታ እስረኛ ነኝ እኔ ብቸኛ ከርታታ እህ ብቻ ነው ትዝታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ መሰለኝ ትዝታ መሰለኝ ላይሆንልኝ ነገር ላንተ መዋተቴ ላይሆንልኝ ነገር ላንተ መዋተቴ እያብሰለሰልኩኝ አቅፌ በአንጀቴ እያብሰለሰልኩኝ አቅፌ በአንጀቴ ውይ እባካችሁ ተውኝ ለማን ሰው ልንገረው ውይ እባካችሁ ተውኝ ለማን ሰው ልንገረው ለኔ ትዝታ እንጂ ፍቅሬስ ከርሱ ጋር ነው ለኔ ትዝታ እንጂ ፍቅሬስ ከርሱ ጋር ነው ስቆምም ስቀመጥ ሲመሽም ስተኛ ሲመሽም ስተኛ ትራሴን በእንባዬ ልቤን በቁራኛ ትራሴን በእንባዬ ልቤን በቁራኛ ትራሴን በእንባዬ ልቤን በቁራኛ ፍቅር የጎዳኝ ነኝ ብቸኛ ከርታታ ብቸኛ ከርታታ ምነው ከሳሽ ጠቆርሽ አትበይም ወይ ሲሉኝ ምን ብዬ ልመልስ ምንስ ሊያገኙ ምን ብዬ ልመልስ ምንስ ሊያገኙ ፍቅር ማብከንከኑን ማብሰልሰሉን በምን ቃል ልግለፀው እንዴት መዘረሩን መናፈቅ ማሰቡን ለፍቅር መንገብገቡን በእባዬም ብገልፅ የማይሆን መሆኑን የማይሆን መሆኑን ፍቅር ማብከንከኑን ማብሰልሰሉን