Notice: file_put_contents(): Write of 631 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Bezuayehu Demissie - Shegie | Скачать MP3 бесплатно
Shegie

Shegie

Bezuayehu Demissie

Альбом: Salaysh
Длительность: 4:30
Год: 2014
Скачать MP3

Текст песни

እንዴ'ነሽ እንዴ'ነሽ
እንዴ'ነሽ እንዴ'ነሽ
እንዴ'ነሽ እንዴ'ነሽ
እንዴ'ነሽ እንዴ'ነሽ

ሸግዬ ሸግዬ
ሸግዬ ሸግዬ

ሰው አላውቅም ብዬ የለኝም መሃላ
በለጠብኝ እንጂ ያንቺ ሞላ ሞላ
ያሳለፍነው ሁሉ ሳስበው አነሰኝ
ካደረግነው ይልቅ ያላረግነው ባሰኝ

ሸግዬ ሸግዬ
ሸግዬ ሸግዬ

መቼ ታይቶ ያውቃል አንችን መሳይ ልጅ
ባለሽበት ሆነሽ የምትዎደጂ
ፍቅር እና መውደድ እናንተም አታውቁ
ያቺን የልጅ ነገር ሄዳችሁ ጠይቁ

የፏፏቴው ፍሰት የዎፎቹ ዜማ
እንዳንቺ አልሆን አለኝ ድምፅሽን ስሰማ
ከዳመናው በታች ከመሬት በላይ
እንዳንቺ አይነት ገላ ታይቶ ያውቃል ወይ
እንዳንቺ አይነት ገላ ታይቶ ያውቃል ወይ
እንዳንቺ አይነት ገላ ታይቶ ያውቃል ወይ

የተፈጥሮ ገላሽ ምን ሞገድ አለበት
የኔ ዓለም ምን ሞገድ አለበት
የሰራ አካላቴን እሳት የዘራበት
አካሌ እሳት የዘራበት

ያኔ የዛን ለታ ስንጨዋወት
ሆድዬ ስንጨዋወት
ምኔን ብትነኪኝ ነው ነፍሴን ያጣሁት
የኔ ዓለም ነፍሴን ያጣሁት

እያጉረመረመ የሐምሌው ሰማይ
አንቺን በመብረቁ ይዞሽ መጣ ወይ
በጋው እስኪወጣ ክረምቱ እስኪያልፍልኝ
ከዝናቡ በፊት አንቺን ነው የጣለልኝ

ሸግዬ ሸግዬ
ሸግዬ ሸግዬ
ሸግዬ ሸግዬ
ሸግዬ ሸግዬ