Ney Ney
Rasjany
4:38ብሬ ብሬ ላላ ያያ-ምቡሌሌ ሆ ላላ ላ ፎንቴ ኦ ሁሌ ሁሌ ሁሌ ሁሌ ቶኪቻው ቶኪቻው ያምቡሌ ያምቡሌ ያምቡሌ ያምቡሌ ያምቡሌ ያምቡሌ ያምቦ ያምቡሌ ያምቡሌ ያምቡሌ ያምቦ ያምቡሌ ያምቡሌ ያምቡሌ ከባህር ወደብ ያምቡሌ ያምቡሌ ከአሸዋው ሜዳ ያምቡሌ ያምቡሌ ነይ ደቡብ ማዶ ያምቡሌ ያምቡሌ ፍቅርን እንቅዳ ያምቡሌ ያምቡሌ ነፍስሽ ሳይቆዝብ ያምቡሌ ያምቡሌ ገላሽ ሳይሳሳ ያምቡሌ ያምቡሌ ከወንዶ ገነት ያምቡሌ ያምቡሌ ከአሻም ከአዋሳ ያምቡሌ ያምቡሌ አድማቂው የንጋት ጩራ በኔና በአንቺ ላይ ያብራ አለሙን በደስታ እንፍጨው ንጊ ደቡብ ደግ ነው በምሽት ኮኮብ ማታ በጠፍ ጨረቃ ማታ እሳት አንድደን ማታ እንጨፍር በቃ ማታ እንዳሳሹኒ ማታ ልብሽ ተማምኖ ማታ ትዝናና ነፍስሽ ማታ ሆነን ላንጋኖ ማታ የምን ሀሳብ ትካዜ ትካዜ ትካዜ ሁሉ ሊሆን በጊዜ ጊዜ ጊዜ የምን ሀሳብ ትካዜ ትካዜ ትካዜ ሁሉ ሊሆን በጊዜ ጊዜ ጊዜ እኔም አምናለሁ በጊዜ በጊዜ እኔም አምናለሁ በጊዜ በጊዜ ዮዮዮዮዮዮዮውውውውውው ሴይማላስሳስቢፋኖያኒሲ ቶኪቻው ብሬ ብሬ ላላ ቻቻ ቻቻ ቻቻ ቻቻ ሁብኒቾሱፋጁቹቺቻ ቺዴዋማሁያኪቻቻ ዋቢዶሱፋ ቺቻ ህያያ ማታ ማታ ሃእ! እእእያፕ! ሱበይይይ ዋዲይሌይ አእ አእ ያምቦ ያምቡሌ ያምቡሌ ያምቡሌ ያምቦ ያምቡሌ ያምቡሌ ያምቡሌ ከባህር ወደብ ያምቡሌ ያምቡሌ ከአሸዋው ሜዳ ያምቡሌ ያምቡሌ ነይ ደቡብ ማዶ ያምቡሌ ያምቡሌ ፍቅርን እንቅዳ ያምቡሌ ያምቡሌ ነፍስሽ ሳይቆዝብ ያምቡሌ ያምቡሌ ገላሽ ሳይሳሳ ያምቡሌ ያምቡሌ ከወንዶ ገነት ያምቡሌ ያምቡሌ ከአሻም ከአዋሳ ያምቡሌ ያምቡሌ የጎበና ልጅ የጦና የዋሁ ደጅ አያስጠና መቂዞዋይ ነሽ ወይ ሱርማ? ጋሞ ልበልሽ ሲዳማ? በምሽት ኮኮብ ማታ በጠፍ ጨረቃ ማታ እሳት አንድደን ማታ እንጨፍር በቃ ማታ እንዳሳሹኒ ማታ ልብሽ ተማምኖ ማታ ትዝናና ነፍስሽ ማታ ሆነን ላንጋኖ ማታ የምን ሀሳብ ትካዜ ትካዜ ትካዜ ሁሉ ሊሆን በጊዜ ጊዜ ጊዜ የምን ሀሳብ ትካዜ ትካዜ ትካዜ ሁሉ ሊሆን በጊዜ ጊዜ ጊዜ እኔም አምናለሁ በጊዜ በጊዜ እኔም አምናለሁ በጊዜ በጊዜ ችህስ ህደ አ ችህስ ህደ አ ችህስ ህደ አ ችህስ ህደ አ ቻቻ ቻቻ ቻቻ ቻቻ ቻቻ ሁብኒቾሱፋጁቹቺቻ ቺዴዋማሁያኪቻቻ ዋቢዶሱፋ ቺቻ ህያያ ማታ ማታ ሃእ! እእእያፕ! ሱበይይይ ዋዲይሌይ አእ አእ ማታ ማታ