Agul Lemijat
Bisrat Garedew
4:45አፍቅሮ እንደ መንከራተቱ አለሁት እውነትም 'ሰው ብርቱ ' እንደዳኝነቱ ለደጅ ጥናቱ ሰጠኝ ከፅናቱ አፍቅሮ እንደ መንከራተቱ አለሁት እውነትም 'ሰው ብርቱ ' እንደዳኝነቱ ለደጅ ጥናቱ ሰጠኝ ከፅናቱ ሰው ቆሞ ሲያድር ሱባዔ ይዞ ለነብሱ የኔ ምን ይባላል --, አድሮ መመለሱ መሐሌት መቆሜን: ላትፅፈው ከቁጥር እኔ እንደ አምናው አለሁ በስሟ ስዘክር አቤት አቤት አቤት አቤት አይጣል ነው አቤት ይህን አያድርስ ይሻላል የኔንስ አይነት አቤት አቤት አቤት አቤት አይጣል ነው አቤት ይህን አያድርስ ይሻላል: የኔንስ አይነት አፍቅሮ እንደ መንከራተቱ አለሁት እውነትም 'ሰው ብርቱ ' እንደዳኝነቱ ለደጅ ጥናቱ ሰጠኝ ከፅናቱ አፍቅሮ እንደ መንከራተቱ አለሁት እውነትም 'ሰው ብርቱ ' እንደዳኝነቱ ለደጅ ጥናቱ ሰጠኝ ከፅናቱ ቢጠናም ደጅ ካህን: ለነብሱም ነው ለስጋው ከምን ይሰየማል ለኔ የኔስ ከየትኛው? ለማይሞላ ምክንያት: ባለጉዳይነት ለደጅ ጥናት ሁሌም አለሁበት አቤት አቤት አቤት አቤት አይጣል ነው አቤት ይህን አያድርስ ይሻላል:የኔንስ አይነት አቤት አቤት አቤት አቤት አይጣል ነው አቤት ይህን አያድርስ ይሻላል: የኔንስ አይነት አፍቅሮ እንደ መንከራተቱ አለሁት እውነትም 'ሰው ብርቱ ' እንደዳኝነቱ ለደጅ ጥናቱ ሰጠኝ ከፅናቱ እንደዳኝነቱ ለደጅ ጥናቱ ሰጠኝ ከፅናቱ እንደዳኝነቱ ለደጅ ጥናቱ ሰጠኝ ከፅናቱ እንደዳኝነቱ ለደጅ ጥናቱ ሰጠኝ ከፅናቱ