Emu
Gedion Daniel
4:27I have to say goodbye Because you have to leave Faith make us apart So I have to grief Please God, Lady stop! Bless our country And let the misery go I am gonna miss you baby ላፅናናሽ አቅሜ እንደሚችለው ከሃገር ስትወጪ ቆሜ ላይሽ ነው ምን ላድርግ ታዲያ ሆዴን ደስ ሳይለው ጥሩ ነው ልበልሽ ስደትሽ ግድ ነው ላፅናናሽ አቅሜ እንደሚችለው ከሃገር ስትወጪ ቆሜ ላይሽ ነው ምን ላድርግ ታዲያ ሆዴን ደስ ሳይለው ጥሩ ነው ልበልሽ ስደትሽ ግድ ነው ከትምህርት ቤት አብረን አድገን በንፁህ ፍቅር ተፈላልገን ሳንወደው መጥቷል የኛ መለየት ስደት ተሽሏል ከመሰቃየት ያቀድነው ሁሉ ደብዛው ሲጨልም አልጨበጥ ሲል ሕይወት እንደ ሕልም ተሰፋው ሲታጣ በሃገር የመኖሩ መሄድ ግድ ይላል እየተማረሩ ላፅናናሽ አቅሜ እንደሚችለው ከሃገር ስትወጪ ቆሜ ላይሽ ነው ምን ላድርግ ታዲያ ሆዴን ደስ ሳይለው ጥሩ ነው ልበልሽ ስደትሽ ግድ ነው ላፅናናሽ አቅሜ እንደሚችለው ከሃገር ስትወጪ ቆሜ ላይሽ ነው ምን ላድርግ ታዲያ ሆዴን ደስ ሳይለው ጥሩ ነው ልበልሽ ስደትሽ ግድ ነው ኦ ፈጣሪ ና አስባት ኢትዮጵያን መሠደድ ሰለቸን በምሕረትህ ጎብኘን ምን ላድርግ ታዲያ ሆዴን ደስ ሳይለው ጥሩ ነው ልበልሽ ስደትሽ ግድ ነው ምን ላድርግ ታዲያ ሆዴን ደስ ሳይለው ጥሩ ነው ልበልሽ ስደትሽ ግድ ነው ተወልደን ለሃሳብ እንጣላለን አሳር መከራ ፍዳ እናያለን ሳንፈልግ መጥተን ካለንባት ምድር እናደራለን የፈተናውን ድር ችግር አሳቆን በሀሳብ አድገናል ድህነት መቼ ሰው ያደርገናል ካሉ መኖር ነው ኑሮን ኑሮ አድርጎ ካልበጀን መሄድ መጠጊያ ፈልጎ ላፅናናሽ አቅሜ እንደሚችለው ከሀገር ስትወጪ ቆሜ ላይሽ ነው ምን ላድርግ ታዲያ ሆዴን ደስ ሳይለው ጥሩ ነው ልበልሽ ስደትሽ ግድ ነው ኦ ፈጣሪ ና አስባት ኢትዮጵያን መሠደድ ሰለቸን በምሕረትህ ጎብኘን ምን ላድርግ ታዲያ ሆዴን ደስ ሳይለው ጥሩ ነው ልበልሽ ስደትሽ ግድ ነው ምን ላድርግ ታዲያ ሆዴን ደስ ሳይለው ጥሩ ነው ልበልሽ ስደትሽ ግድ ነው ምን ላድርግ ታዲያ ሆዴን ደስ ሳይለው ጥሩ ነው ልበልሽ ስደትሽ ግድ ነው ምን ላድርግ ታዲያ ሆዴን ደስ ሳይለው ጥሩ ነው ልበልሽ ስደትሽ ግድ ነው