Notice: file_put_contents(): Write of 692 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Getachew Kassa - Yekereme Fikir | Скачать MP3 бесплатно
Yekereme Fikir

Yekereme Fikir

Getachew Kassa

Длительность: 4:09
Год: 2012
Скачать MP3

Текст песни

የከረመ ፍቅር ትዝ ባለኝ ጊዜ
መጨነቅ አይቀርም ይሰማል ትካዜ
በብዛት ይገኛል ፍቅር በያይነቱ
የከረመ ፍቅር አቤት ደስ ማለቱ

ማሰብም ይኖራል ማስተዋል አርቆ
የከረመን ፍቅር መያዝ ነው አጥብቆ
ወድያው የሚበራ ወድያው የሚጠፋ
የወረት ፍቅር ነው የፍቅሮች ቀርፋፋ

የከረመ ፍቅር ትዝ ባለኝ ጊዜ
መጨነቅ አይቀርም ይሰማል ትካዜ
በብዛት ይገኛል ፍቅር በያይነቱ
የከረመ ፍቅር አቤት ደስ ማለቱ

የሰው ልጅ ሲከፋው ትካዜዉ ሲበዛ
የከረመ ፍቅር አይደለም የዋዛ
ለኔም ይሻለኛል ላንቺም ይበጅሻል
የከረመው ፍቅራችን እንዴት ይመስልሻል

የከረመ ፍቅር ትዝ ባለኝ ጊዜ
መጨነቅ አይቀርም ይሰማል ትካዜ
በብዛት ይገኛል ፍቅር በያይነቱ
የከረመ ፍቅር አቤት ደስ ማለቱ

የከረመ ፍቅር ትዝ ባለኝ ጊዜ
መጨነቅ አይቀርም ይሰማል ትካዜ
በብዛት ይገኛል ፍቅር በያይነቱ
የከረመ ፍቅር አቤት ደስ ማለቱ

አንደኔ ከሆነ አንቺ ነሽ ብልጫዬ
በፍቅር አለም ላይ የመጀመሪያዬ
ቃልኪዳኔን ላድስ አንቺም ቃል ግቢልኝ
እስከመጨረሻው እንደማትለዪኝ

የከረመ ፍቅር ትዝ ባለኝ ጊዜ
መጨነቅ አይቀርም ይሰማል ትካዜ
በብዛት ይገኛል ፍቅር በያይነቱ
የከረመ ፍቅር አቤት ደስ ማለቱ
የከረመ ፍቅር አቤት ደስ ማለቱ