Tameryalesh
Gossaye Tesfaye
4:56እወድሀለሁ ብላ ፈቅሯ ላያዋጣኝ ጥላኝ ከምትሄድ እንዲህ ጉድ አድርጋኝ ግራ ከሚገባኝ ሰማይ ተደፍቶብኝ ላፈቅራት ስነሳ ምነው በቀረብኝ ምነው ምነው ያኔ በቀረብኝ ምነው ምነው ያኔ በቀረብኝ ምነው ምነው ያኔ በቀረብኝ ምነው ምነው ያኔ በቀረብኝ ልቤን ሰጥቼ እምነቴን ለእሷ ጥላኝ ልትሄድ እንዲህ ለአበሳ ምን አቀበጠኝ ላምናት ስነሳ ምን ነበር ያኔ ባላቀረብኳት ቃል ስትገባልኝ በጠረጠርኳት ሜዳ ላይ ጎልታኝ ልትሄድ ባፈቀርኳት ምን ሴጣን አስቶኝ ለምን እንዳመንኳት አቤት የሀጢያቷ ብዛት በሗላ ልቤን ውስጤን እያወቀች ሆን ብላ ሳምናት ጥላኝ ስለሄደች ወዳጇን ኋላ ማግኘቷማ አይቀርም የእጇን አቤት የሀጢያቷ ብዛት በሗላ ልቤን ውስጤን እያወቀች ሆን ብላ ሳምናት ጥላኝ ስለሄደች ወዳጇን ሗላ ማግኘቷማ አይቀርም የእጇን እወድሀለሁ ብላ ፈቅሯ ላያዋጣኝ ጥላኝ ከምትሄድ እንዲህ ጉድ አድርጋኝ ግራ ከሚገባኝ ሰማይ ተደፍቶብኝ ላፈቅራት ስነሳ ምነው በቀረብኝ ምነው ምነው ያኔ በቀረብኝ ምነው ምነው ያኔ በቀረብኝ ምነው ምነው ያኔ በቀረብኝ ምነው ምነው ያኔ በቀረብኝ ልቤን ሰጥቼ እምነቴን ለእሷ ጥላኝ ልትሄድ እንዲህ ለአበሳ ምን አቀበጠኝ ላምናት ስነሳ ምን ነበር ያኔ ባላቀረብኳት ቃል ስትገባልኝ በጠረጠርኳት ሜዳ ላይ ግልታኝ ልትሄድ ባፈቀርኳት ምን ሴጣን አስቶኝ ለምን እንዳመንኳት አቤት የሀጢያቷ ብዛት በሗላ ልቤን ውስጤን እያወቀች ሆን ብላ ሳምናት ጥላኝ ስለሄደች ወዳጇን ሗላ ማግኘቷማ አይቀርም የየጇን አቤት የሀጢያቷ ብዛት በሗላ ልቤን ውስጤን እያወቀች ሆን ብላ ሳምናት ጥላኝ ስለሄደች ወዳጇን ሗላ ማግኘቷማ አይቀርም የየጇን