Bado Neber
Haile Roots
3:30የጠፋ ሲገኝ አውቃለው የተከፋም ስቆ አያለው የደነቀኝ ግራ የገባኝ ጠፍቶ ሚሆን አንድም አፅናኝ ተስፋ ላጣ ለጨነቀው ምን ሊበጅ አበቃ ሚለው ካላለ አለ ዙሪያው ያለ ነገ መልካም የተሻለ ተናዶ ማልዶ ማቆ ጠቁሮ ከሳ ጤናው ጠፍቶ ልቡን ነሳ አትበሉ ተውት ይዳን እስኪነሳ የማትጠቅሙት ሽሹ ከዛ ሰው ባለም ክፉ ደጉን አልፎ ሊያየው የተሰጠው ተስፋ ሳለው ስለምን አዛኝ መስሎ ይመክረዋል ባይዞህ ፋንታ አበቃ ይለዋል የጠፋ ሲገኝ አውቃለው የተከፋም ስቆ አያለው የደነቀኝ ግራ የገባኝ ጠፍቶ ሚሆን አንድም አፅናኝ ተስፋ ላጣ ለጨነቀው ምን ሊበጅ አበቃ ሚለው ካላለ አለ ዙሪያው ያለ ነገ መልካም የተሻለ ተጨንቆ ላለ ልቡ ለተከፋ ፈውስ የሚሆን አዲስ ተስፋ ካልሰጠው ምን ሊጠቅመው ዙሪያው ያለው ውስጥ ህመሙን ላይፈውሰው የሆነ ሀቀኛ ሰው ብርቱ ልቡም ሀይል የሚሆን ለወዳጁም አይልም አበቃልህ ለጨነቀው ለሚናፍቅ ነገን ሊያየው የጠፋ ሲገኝ አውቃለው የተከፋም ስቆ አያለው ተስፋ ላጣ ለጨነቀው ምን ሊበጅ አበቃ ሚለው የጠፋ ሲገኝ አውቃለው የተከፋም ስቆ አያለው ተስፋ ላጣ ለጨነቀው ምን ሊበጅ አበቃ ሚለው