Sedet
Hamelmal Abate
6:56አዘንኩብህ ውስጤም ተከፋብህ ሆዴም ጨከነብህ አዘንኩብህ ውስጤም ተከፋብህ ሆዴም ጨከነብህ ማነው የመከረህ ክፋት ያስተማረህ በኔ ጨክን ያለህ አዘንኩብህ ውስጤም ተከፋብህ ሆዴም ጨከነብህ አዘንኩብህ ውስጤም ተከፋብህ ሆዴም ጨከነብህ ማነው የመከረህ ክፋት ያስተማረህ በኔ ጨክን ያለህ ላይሰምር ውሎ አዳር ላይሆን ላይድዳላ መቃጠል ነው ትርፉ መልመድ ያንተን ገላ ላይሆንልህ ነገር ፍቅርን ጠንስሰህ አፈራርሰህዋል ጎጆዬን በትነህ ሆይ እዳ ወይ እዳ አይጣል አይጣል እዳ ያመኑት ሲከዳ ሃዘኔን ብሶቴን ከንግዲ እችለዋለው ግዴለም እወጣዋለው እራሴን አጻናናዋለው ስለአንተ ትቻለው መካሪ ያጽናህ ብያለው ቢጤዬን እፈልጋለው ብድሩን አግኝ ብያለው አዘንኩብህ ውስጤም ተከፋብህ ሆዴም ጨከነብህ አዘንኩብህ ውስጤም ተከፋብህ ሆዴም ጨከነብህ ማነው የመከረህ ክፋት ያስተማረህ በኔ ጨክን ያለህ አዘንኩብህ ውስጤም ተከፋብህ ሆዴም ጨከነብህ አዘንኩብህ ውስጤም ተከፋብህ ሆዴም ጨከነብህ ማነው የመከረህ ክፋት ያስተማረህ በኔ ጨክን ያለህ እስኪ ይሁንልህ አንተን ከመሰለህ ጨርቅ ያርገው መንገድክን መጭ ይጠፋል ቢጤህ ቃልአባይ ነህ አንተስ አስመስሎ አዳሪ በጥርስህ ሰው ገዳይ ገመናን በርባሪ ሆይ እዳ ወይ እዳ አይጣል አይጣል እዳ ያመኑት ሲከዳ ሃዘኔን ብሶቴን ከንግዲ እችለዋለው ግዴለም እወጣዋለው እራሴን አጻናናዋለው ስለአንተ ትቻለው መካሪ ያጽናህ ብያለው ቢጤዬን እፈልጋለው ብድሩን አግኝ ብያለው