Notice: file_put_contents(): Write of 646 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Hayleyesus Feyssa - Aderahen | Скачать MP3 бесплатно
Aderahen

Aderahen

Hayleyesus Feyssa

Альбом: Yeaddis Ken Tsehay
Длительность: 5:36
Год: 2019
Скачать MP3

Текст песни

ያሰብኩት እንዲሞላ ጠይቄህ አጥቼ አላውቅም
ሀሳቤን ስትሞላ ስትሰጠኝ ባርከህ ሁሉንም
ትናንትን ግን እንዳረሳ አደራህን አደራ
አደራህን አደራ አደራህን አደራ እርዳኝ
ያሰብኩት እንዲሞላ ጠይቄህ አጥቼ አላውቅም
ሀሳቤን ስትሞላ ስትሰጠኝ ባርከህ ሁሉንም
ትናንትን ግን እንዳረሳ አደራህን አደራ
አደራህን አደራ እርዳኝ አደራህን አደራ
ሰው ነኝና ምን ይታወቃል እረሳና ፍቅር እምነቴ
ላፈርስ እና ልንድ እችላለው በጋ ሲሆን የክረምት ቤቴ
ካለሁበት ስበህ ከኋላ እጄን ይዘህ እንድነሳ
ማስተዋልን ስጠኝ በጥበብ ማለዳዬን እንዳረሳ
በትቢት ሆኜ አልቁም አልበል ቀና
አደራ አደራህን አደራ እርዳኝ
ያሰብኩት እንዲሞላ ጠይቄህ አጥቼ አላውቅም
ሀሳቤን ስትሞላ ስትሰጠኝ ባርከህ ሁሉንም
ትናንትን ግን እንዳረሳ አደራህን አደራ
አደራህን አደራ አደራህን አደራ እርዳኝ
ማግኘት ማጣት ያልፋል በተራ
አጽናው ልቤን በሀዘን መከራ
እንዳላጣው የሰላም ህይወቴን
አርገው በልክ ሀሳብ ምኞቴን
ካለሁበት ስበህ ከኋላ
እጄን ይዘህ እንድነሳ
ማስተዋልን ስጠኝ በጥበብ
ማለዳዬን እንዳረሳ
በትቢት ሆኜ አልቁም አልበል ቀና
አደራ አደራህን አደራ እርዳኝ
አደራህን አደራ
ባይሆንም ቅን አስቤ
ይሻለኛል መሳት
እርግጠኛ ነኝ ብዬ
ኋላ እንደዚ ከመጥፋት
እብደትንም ሲኖሩት
ህይወት ሲሆን ይታያል
ከጸሀይ በታች እውቀት
ከከንቱ ድካም ሆኛለው
አደራ አደራህን አደራ እርዳኝ
አደራህን አደራ እርዳኝ