Salayesh
Hayleyesus Feyssa
4:24አሆ በለው አሆ በለው አሆ በለው በለው አሆ በለው አንቺን ያለው ምን የቆረጠዉ ነዉ ናናዬ አንቺን ያለው ማነው ሰው ነገረኛ ነው ናናዬ አንቺን ያለው ሁሉ ምን አልሽው ይሆን ናናዬ አላፊ አግዳሚ አይኑን ጥሏል አንቺ ላይ ናኑዬ አንቺን አይቶ ሰው መለፍ አይችልም ወይ ኧረ ምን ጉድ ነው (ኧኧ) ቀረው ፈዝዤ (ኧኧ) ኧረ ምን ጉድ ነው (ኧኧ) አንቺን አይቼ (ኧኧ) አሆ በለው በለው አሆ በለው አሆ በለው በለው አሆ በለው አይቷል ብሎ የሚያልፍሽ የለም ሰው አለ ብሎ ለኔ ይልሻል እንጂ ሁሉም ሰው አይኑን ተክሎ ሙጥኝ ይላል ያየሽ ሆነኝ እኔንም ስጋት እስኪ እንደሰርኩልሽ ይሁን ቃሌ ከአንቺ ጋር እንዳይገባ ንፋስ እንዳይገባ የምኮራብህ ጸሀይ አይንዬ (የኔ ነሽ ወይ) አይንዋዬ (የኔ ነሽ ወይ) አይናለም (ሄደች ወይ) በአይንአለም (በእሷ ቀልድ የለም) የፍቅር አቤቱታ ሰሚ የለም ወይ ሸንጎስ የለም ወይ የዋርካው መስበኔ ዳኛስ የለም ወይ ፈራጅ የለም ወይ እኔ ሰው አላየው ምን ይሰራል ሰውን ማየቱ ቀን ቀን ማማርሽ እኔን መች ጨነቀኝ እኔን መች ጨነቀኝ ኩሩ ጨዋነትሽን ልመኝ እኔን መች ጨነቀኝ እኔ መች ቸገረኝ ግን ያመኛል እኔ ሲነኩሽ የመጡ ቀን አንቺን ሊወስዱሽ ያን ጊዜ ነው ጸቤ ከሰው ጋ በአንቺ እና በአይኔ ሲመጣ ኧረ ማነው እኔ ነኝ ያለ) የቀበጠው (እኔ ነኝ ያለ) ማነው ወንዱ (ይለያል ጉዱ) እንደ ብርቱ (ይታያል) አይንዬ አይንዋዬ አይናለም አይናለም ባንቺ ቀልድ የለም እንዳይገባ ጸሀይ እንዳይገባ ኩታችንን ፈተን ሳንኳትን እንዳይገባ ንፋስ እንዳይገባ ተኮራርፈን ጸሀይ እንዳይገባ ናናዬ አንቺን ያለው ማነው ሰው ነገረኛ ነው ናናዬ አንቺን ያለው ሁሉ ምን አልሽው ይሆን ናናዬ አላፊ አግዳሚ አይኑን ጥሏል አንቺ ላይ ናኑዬ አንቺን አይቶ ሰው መለፍ አይችልም ወይ ኧረ ምን ጉድ ነው (ኧኧ) ቀረው ፈዝዤ (ኧኧ) ኧረ ምን ጉድ ነው (ኧኧ) አንቺን አይቼ (ኧኧ) አሆ በለው በለው አሆ በለው አሆ በለው በለው አሆ በለው ሰው የሰው እንዳያይ አሎጣም ወይ አልተሰራም ወይ መልክ የሚሰጥበት በአንቀጽ የተጻፈ መጽሀፍ የለም ወይ እኔ ሰው ካለ ምን ይሰራል ሰውስ ቢሆን ማማርሽን አይደለም ለእኔስ እመሪልኝ እን መች ቸገረኝ ሀገር ምድሩ እያየ ይበልልኝ እን መች ጭንቀኝ በአንቺ ከመጡ ለጸብ ነው ለፍቅር አይደለም ግልጽ ነው ያኔ አንቺን ያለመ ከሰረ እኔን የደፈረው ማነው ኧረ ማነው (እኔ ነኝ ያለ) የቀበጠው (እኔ ነኝ ያለ) ማነው ወንዱ (ይለያል ጉዱ) እንደ ብርቱ (ይታያል) አይንዬ አይንዋዬ አይናለም አይናለም ባንቺ ቀልድ የለም እንዳይገባ ጸሀይ እንዳይገባ ኩታችንን ፈተን ሳንኳትን እንዳይገባ ንፋስ እንዳይገባ ተኮራርፈን ጸሀይ እንዳይገባ ኧረ ማነው (እኔ ነኝ ያለ) የቀበጠው (እኔ ነኝ ያለ) ማነው ወንዱ (ይለያል ጉዱ) እንደ ብርቱ (ይታያል) ኧረ ማነው (እኔ ነኝ ያለ) የቀበጠው (እኔ ነኝ ያለ) ማነው ወንዱ (ይለያል ጉዱ) እንደ ብርቱ (ይታያል)