Notice: file_put_contents(): Write of 642 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Hayleyesus Feyssa - Beleke | Скачать MP3 бесплатно
Beleke

Beleke

Hayleyesus Feyssa

Альбом: Yeaddis Ken Tsehay
Длительность: 5:13
Год: 2019
Скачать MP3

Текст песни

በልኬ የሰራሽ በልኬ በልኬ
የሰራሽ በልኬ በልኬ
ሳቄ ሳቅ አነሰው ከአቅሜ በላይ
ሽልማቴን የእድሌን ሲሳይ
ሰው በልኬ ሰቶኝ ሳይ
በልኬ የሰራሽ በልኬ በልኬ
የሰራሽ በልኬ በልኬ
ሳቄ ሳቅ አነሰው ከአቅሜ በላይ
ሽልማቴን የእድሌን ሲሳይ
ሰው በልኬ ሰቶኝ ሳይ
እንዲደላኝ
እንዲመቸኝ ብቻ እንዳይከፋኝ
እንዲደላኝ
እንዲመቸኝ ብቻ እንዳይከፋኝ
ዙፋኔ የልቤ ማደሪያ
ሰላሜ የነብሴ ማጀቢያ
ዜማዬ የቅኝት የድምቀት
ቅኔ ናት የዘረፋት ልቤ ለሹመት
ለጋሽ ፍቅር ያለድካም
ሀብታም ያኖረችኝ መልካም
በልኬ ነው ሁሉም ነገሯ
ሙሉ አርጋኛለች በፍቅሯ በፍቅሯ
ኧኧ እዩአት ድርሻዬን
ኧኧ የኔን ሽልማት
ኧኧ ግራዬን ወስዶ በቀኜ ሲያቆማት
ኧኧ ሰማኝ መና አልቀረ ጸሎቴ
ኧኧ በፍቅርሽ ተሞላ ህይወቴ
ኧኧ አገኘው አፍቃሪ በልኬ
ይመስገን አምላኬ
ኧኧ ሰማኝ መና አልቀረ ጸሎቴ
ኧኧ በፍቅርሽ ተሞላ ህይወቴ
ኧኧ አገኘው አፍቃሪ በልኬ
ይመስገን አምላኬ
በልኬ የሰራሽ በልኬ በልኬ
የሰራሽ በልኬ በልኬ
ሳቄ ሳቅ አነሰው ከአቅሜ በላይ
ሽልማቴን የእድሌን ሲሳይ
ሰው በልኬ ሰቶኝ ሳይ
በልኬ የሰራሽ በልኬ በልኬ
የሰራሽ በልኬ በልኬ
ሳቄ ሳቅ አነሰው ከአቅሜ በላይ
ሽልማቴን የእድሌን ሲሳይ
ሰው በልኬ ሰቶኝ ሳይ
እንዲደላኝ
እንዲመቸኝ ብቻ እንዳይከፋኝ
እንዲደላኝ
እንዲመቸኝ ብቻ እንዳይከፋኝ
የደስታዬ ጥለት መቋጫ
የአሁኔ ልክ የኔ ምርጫ
ጨረቃን በልቤ ሰማይ
ያገኘኋት ፋኖስ ብርሀን እንዳይ
እንደ ደመቀ በኮከብ
የታደልኩ በልኬ የተከበብኩ
ሆኛለው ልቤን ድል ሲቀናው
እሷን አድርጎለት ብርቱ ነው ብርቱ ነው
ኧኧ እዩአት ድርሻዬን
ኧኧ የኔን እድል ፈንታ
ኧኧ ከሱ ያገኘኋት የፍቅር ስጦታ
ኧኧ ሰማኝ መና አልቀረ ጸሎቴ
ኧኧ በፍቅርሽ ተሞላ ህይወቴ
ኧኧ አገኘው አፍቃሪ በልኬ
ይመስገን አምላኬ
ኧኧ ሰማኝ መና አልቀረ ጸሎቴ
ኧኧ በፍቅርሽ ተሞላ ህይወቴ
ኧኧ አገኘው አፍቃሪ በልኬ
ይመስገን አምላኬ
ሰማኝ መና አልቀረ ጸሎቴ
ኧኧ
በፍቅርሽ ተሞላ ህይወቴ
ኧኧ
አገኘው አፍቃሪ በልኬ
ይመስገን አምላኬ
ሰማኝ መና አልቀረ ጸሎቴ
ኧኧ
በፍቅርሽ ተሞላ ህይወቴ
ኧኧ
አገኘው አፍቃሪ በልኬ
ይመስገን አምላኬ