Salayesh
Hayleyesus Feyssa
4:24እስኪ ጠይቋት ስም ሲያወጡ ማን አሏት እናት አባቷ ማን ብለው ነው ሲጠሯት ስመ ብዙ ናት ሳር ቅጠሉ የሚወዳት ሀገር መንደሩ በስስት አይን የሚያያት ወዳጅ ዘመድ ሲጣረት እስኪ ማን አላት ወንድም እህቶቿ ሲወዷት ማን ብለው ጠሯት ሲገለጡ አይኖቿ በጉንጯ ስር ታጅበው ከናፍሮቿን ሳይ ሆንኩኝ የሳተ ሰው ጉንጉኗን ሊያሳድግ ያ መካ አንገቷ ሲታትር ቃል ጠፋ የሚገልጻት ውበቷን ከቶ የሚያስንቅ አጀብ ሲታጀብ (ቸብ ቸብ) (ቸብ ቸብ) ድንቅን ሲደንቀው (ቸብ ቸብ) (ቸብ ቸብ) ያልኖረ ነዋሪ (ቸብ ቸብ) (ቸብ ቸብ) ቆንጆ ሲገርመው (ቸብ ቸብ) (ቸብ ቸብ) ማን ብዬ ልጥራሽ እስኪ ጠይቋት ስም ሲያወጡ ማን አሏት እናት አባቷ ማን ብለው ነው ሲጠሯት ስመ ብዙ ናት ሳር ቅጠሉ የሚወዳት ሀገር መንደሩ በስስት አይን የሚያያት ወዳጅ ዘመድ ሲጠራት እስኪ ማን አላት ወንድም እህቶቿ ሲወዷት ማን ብለው ጠሯት ቋንቋ ቢተራመስ ፊደል ለስሟ ቢጨለፍ ወበቷን የሚውጅ አንደበት ቃል አቶ ሲሰንፍ የተሳለ ውበት የገባ ካለ በዝና ለስያሜ ሲከብድ ይገርማል የሷስ ቆንጅና ስምም ስም አለው (ቸብ ቸብ) (ቸብ ቸብ) ለመልክ እኩያ (ቸብ ቸብ) (ቸብ ቸብ) ጣፍጣለች ቋንቋ (ቸብ ቸብ) (ቸብ ቸብ) ልዩን መለያ ማን ብዬ ልጥራሽ