Salayesh
Hayleyesus Feyssa
4:24ማደሬን እንጃ ዛሬ ማደሬን እንጃዛሬ ማደሬን እንጃ ዛሬ ማደሬን እንጃዛሬ ማደሬን እንጃ ዛሬ ማደሬን እንጃዛሬ ማደሬን እንጃ ዛሬ ማደሬን እንጃዛሬ እንዲህ እንዲህ ያደርገኛል እኔ እመጣለው ስትል ሁሌ ልቤ ይጨምራል ምቱ ከወትሮዬ በላትይሁ ባልተለየ ማደሬን እንጃ ዛሬ ማደሬን እንጃዛሬ ማደሬን እንጃ ዛሬ ማደሬን እንጃዛሬ አይነጋም ሌሊቱ እረጅም ነው ለኔ መምጫዋን ስጠብቅ በአይኔ አይዞርም ተኝቼ እንኳን ሊያልፍ በእንቅልፍ ሸለብ አያረገኝ ሳስብ ቀጠሮው ሰአቱ እስከሚደርስ አመው ጎህ ቀዶ እስኪፈታኝ ደንብ ነው እንዳዲስ እንዳዲስ ፍቅርን ሳለምደው እንዲህ ያረገኛል እንዲህ እስክቀበላት የፈካ አበባ በእጄ ይዤ በወይኑ ዋንጫ ወይን ቀድቼ ሻማ አብርቼ ነግቶ እስካገኛት እስካያት ድረስ ነው የጓጓሁት አይዞርም አይዞር እንቅልፍ በአይኔ ዛሬ አይዞርም በአይኔ አይዞርም እንቅልፍ በአይኔ ዛሬ አይዞርም በአይኔ እንቅልፍ አይዞር በአይኔ ዛሬ እንዲህ እንዲህ ያደርገኛል እኔ እመጣለው ስትል ሁሌ ልቤ ይጨምራል ምቱ ከወትሮዬ በላትይሁ ባልተለየ ማደሬን እንጃ ዛሬ ማደሬን እንጃዛሬ ማደሬን እንጃ ዛሬ ማደሬን እንጃዛሬ ስዘጋጅ ቀኑን በስራ ውዬ እላይ ታች እያልኩ መሸ ሀሳቤን ሀስቤ ግን እኔ አልሰጠው የዱር ሀረጉንም እንጃ ስናፍቅ ስጠብቃት ከምኖርስ ከምዋትት ከምውል እንዳዲስ ስትመጣ ምነው ባትሄድ ብትከርም አብራኝ ባትመለስ ለሃሳብ ጥላኝ አይነጋም ወይ ምነው ሌሊቱ አመት ሆነ አልሄድ አለ ሰአቱ ደግሞ መንፈቅ ሆነ ምነው ራቀ ነገ ረዘመ አልደርስም አለ አይዞርም በአይኔ አይዞርም እንቅልፍ በአይኔ ዛሬ አይዞርም በአይኔ እንቅልፍ አይዞር በአይኔ ዛሬ ማደሬን እንጃ ዛሬ ማደሬን እንጃዛሬ ማደሬን እንጃ ዛሬ ማደሬን እንጃዛሬ