Notice: file_put_contents(): Write of 658 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Hayleyesus Feyssa - Yemriam Menged | Скачать MP3 бесплатно
Yemriam Menged

Yemriam Menged

Hayleyesus Feyssa

Альбом: Yeaddis Ken Tsehay
Длительность: 5:54
Год: 2019
Скачать MP3

Текст песни

የማርያም መንገድ አለ ወይ
የማርያም መንገድ አለ ወይ
የማርያም መንገድ አለ ወይ
ቼ ካሉት ፈረሱ
የትም ያሻግራል
ጅረት ነው ሀሳቤ
ሲፈስ ውሎ ያድራል
ቼ ብዬ ልላከው ልቤን ይቅር ካልሽው
የምርያምን መንገድ አንቺው ካልነፈግሽው
ልከተልሽ ልከተልሽ
ዋይ እስኪ ልከተልሽ
እችላለሁ
አቅም አለኝ የሚል
ሰው ሳይኖር ሰው
ማሸነፍ መሸነፍ ያለው
በሁለት ብርቱ መሃል ነው
ካመነ አንዱ በእኛው እላይ ነው
ልከተልሽ ልከተልሽ
ዋይ እስኪ ልከተልሽ
ዋጋው ካሳ እንዲሆን
በሀሳብ ስጋልብ ውሎ
ሰክሮ ያሰከረኝ
ልቤስ ሳላገኝሽ መች ያሳርፈኛል
ፍቅርን ለመታደል ከመለየት ይከፈላል
ለሰውስ ምን አለ ይቅርታን የሚያህል
ልከተልሽ ልከተልሽ
ከሃሳብ የምጥልሽ
ቢሆንም መገናኘት መለያት ህይወት
ግን የልብ ቁጭት
ሰው ሲሄድ መሄዱ ጭንቅ
መመለሱ ግን ምኞት ነው
ላረፈደ ፍቅሩ ይሸፍነው
ልከተልሽ ልከተልሽ
ዋጋው ካሳእንዲሆን
ልከተልሽ ልከተልሽ
ዋጋው ካሳእንዲሆን
ልከተልሽ ልከተልሽ
ዋጋው ካሳ እንዲሆን