Na Na
Hewan Gebrewold
3:33እንኳን እኔ ልበ ቢሷ የኔ እምልህ ቀርቶ የራስ ማን ማረግ ይጠላል ያንተን ውበት አይቶ ብርቱካን ነህ አሉ ሸጋ የምትመጠጥ ከልቤ ገብተሀል እና አርፈህ ተቀመጥ ወለላ ነህ አሉኝ ዛላ ጥንቅሽ ውሀ ነገር በል አንዴ ጣፍጠሀል እና ክረም ከኔ ከንፈር ሼሙና ሼሙና (ናና ሙና) ሼሙና ሼሙና (ናና ሙና) ብስኩት አደባባይ (ናና ሙና) ሁለት ዛፎች አሉ (ናና ሙና) እነሱን የነካ (ናና ሙና) ልብ ይሰውራሉ (ናና ሙና) ከተባሉት መሀል (ናና ሙና) ያኔ በልጅነት (ናና ሙና) አንዱ ዛፍ አንተ ነህ (ናና ሙና) አንደኛው የአንተ አይነት (ናና ሙና) በጠዋቱ ተለክፌ በከንፈርህ ተነድፌ አልድን አልኩኝ ወይ ፍንክች ሀኪም የለው የአንተ ምች (ናና ሙና) ና ሙና ና ሙና (ናና ሙና) ና ሙና ና ሙና (ናና ሙና) ና ሙና ና ሙና (ናና ሙና) ና ሙና ና ሙና አዲሱ ቀሚሴን እሳት ፈጀው ማታ በመላ አስበጀሁት ብሄድ ሰሪ ቦታ የልቤንስ ቅናት ማን ያጠፋው ይሆን በቆንጆ ልጅ ፍቅር የነደደ እንደሆን ሼሙና ሼሙና (ናና ሙና) ሼሙና ሼሙና (ናና ሙና) ቢያፈሉት ከቡና (ናና ሙና) ቢዘሩት ከቁና (ናና ሙና) አያልፍ የሰው ነገር (ናና ሙና) ይሄድ ይሄድና (ናና ሙና) ቻል ነዉ ቻል ነው (ናና ሙና) እንጂ እያበረዱ (ናና ሙና) መች አጠፉትና (ናና ሙና) እሳት ያነደዱ (ናና ሙና) በጠዋቱ ተለክፌ በከንፈርህ ተነድፌ አልድን አልኩኝ ወይ ፍንክች ሀኪም የለው የአንተ ምች (ናና ሙና) ና ሙና ና ሙና (ናና ሙና) ና ሙና ና ሙና (ናና ሙና) ና ሙና ና ሙና (ናና ሙና) ና ሙና ና ሙና