Tezeta
Kassa Tessema
5:26የአባይ ውሀ ሞልቶ ይፈሳል ቦይ ለቦይ ብርቱካኔ ምነው በህልሜ መጣሽ ደህና አይደለሽም ወይ? ምነው በህልሜ መጣሽ ደህና አይደለሽም ወይ? አባይን ተሻግሮ አባይ አለ ወይ? ብርቱካኔ ሞትና መለየት አንድ አይደለም ወይ? ሞትና መለየት ምን እኩል አረገው? ያውም ሞት ይሻላል ቁርጡ የታወቀው ብርቱካኔ ቁርጡ የታወቀው ቁርጡ የታወቀው ቁርጡ የታወቀው ቁርጡ የታወቀው መሄዱንስ ሂጂ ለማን አደራ አልሽኝ? ብርቱካኔ በፍቅርሽ ተይዤ ስርድ እያየሽኝ በፍቅርሽ ተይዤ ስርድ እያየሽኝ ትዝታሽ እረቂቅ ያለጊዜው ደራሽ ብርቱካኔ እኔ ምን አውቃለሁ ሰው ጠላሁ በጭራሽ ሰው ጠላሁ በጭራሽ ሰው ጠላሁ በጭራሽ ፍቅር ዘወርዋራ መሆኑን አውቃለሁ ብርቱካኔ የኔ ከአንቺ ሆኖ ስቃዬን አያለሁ ስቃዬን አያለሁ ስቃዬን አያለሁ ይሄ ፍቅር ማለት ስንት ነው አመሉ? ብርቱካኔ ሳይሽ የምነደው እንዳጣሁሽ ሁሉ እንዳጣሁሽ ሁሉ እንዳጣሁሽ ሁሉ ኧረ ሰው አለቀ ሰው አለቀ በሏት ብርቱካኔ እሷ ለታመመ ለሞተው ግድ የላት እሷ ለታመመ ለሞተ ግድ የላት ሳትደለድይው አፋፍ ላይ ሰርተሽ ብርቱካኔ ወርዶ ገደል ገባ ታሰኚኛለሽ ታሰኚኛለሽ ታሰኚኛለሽ ምን ያልከሰክሳል እመኝታ ስር? ብርቱካኔ መድሃኒት ቀባሪ ባላንጣ ይመስል ባላንጣ ይመስል ባላንጣ ይመስል ብርቱኳን በልቼ ሎሚ ሎሚ አገሳኝ ብርቱካኔ አንቺ እንደምንድን ነሽ? እኔን ልቤን ነሳኝ እኔን ልቤን ነሳኝ እኔን ልቤን ነሳኝ ቁጭ ብዬ ግራዋ ቆሜ ክስ ጠጣሁ ብርቱካኔ