Negen Letizita
Kassmasse
3:04ካሥማሠ ኡኖ ማለዳ ተነስቼ በዱር አቆጣጠር ማታ አራዊት ነው ሲባል አየው ያቺን ቆንጆ ወጥታ ማለዳ ተነስቼ በዱር አቆጣጠር ማታ አራዊት ነው ሲባል አየው ያቺን ቆንጆ ወጥታ እጥር ብጥር ኩልል ብትል በዝታ ልታይ ብላ አመለወርቅ ቤቷ ተኝታ እኔ አለው ብላ ከእሷ እኔ ስሻል ልማቷ ነኝ እና እኔን ልታይ ብላ እኔን ልታይ ብላ እኔን ልታይ ብላ እኔን ልታይ ብላ እኔን ልታይ ብላ እኔን ልታይ ብላ ቆንጅዬ አንቺ ስላት ደሞ እኔ ለእሷ ብላኝ ወይንእሸት እሸት እሸት እሸት ወይንእሸት እሸት እሸት እሸት ወይንእሸት እሸት እሸት እሸት ጠብ እርግጥ እስኪመሽ እሸት እሸት እሸት ነው በቃ በዚህ ሰዓት እሸት እሸት እሸት ወይንሸት እሸት እሸት እሸት ወይንሸት እሸት እሸት እሸት ጠብ እርግጥ እስኪመሽ እሸት እሸት እሸት ወይንእሸት አመለወርቅ ትምጣ አመለወርቅ ድረሽ አልማዜ ነሽ ለእኔ እንደው ለእኔ ብለሽ አመለወርቅ ትምጣ አመለወርቅ ድረሽ አልማዜ ነሽ ለእኔ እንደው ለእኔ ብለሽ እንደ ጤዛ አሉ ማለዳ አሉ ታይታ የአገር ቤቷ ልጅ ከቤቷ ስትወጣ ያዩአት ሁሉ ቀን አዲስ ሆኖለት ለመጪውም ትዝታ ትታለት እንደ ጤዛ አሉ ማለዳ አሉ ታይታ የአገር ቤቷ ልጅ ከቤቷ ስትወጣ ያዩአትንም አድናቆት አይቼ እንዲህ ሲሆኑ አላውቅም አይቼ ሰማኋቸው ቃላት ሲያራቅቁ(ወይ ጉድ) የቅፅበት ተረት ታሪክ ሲተርኩ ቀለም እንዳይቀር እኔን ሊያስደንቁ(ወይ ጉድ) በአድናቆታቸው እኔም ተደነኩ ለእውነት ምስክር እሷ በተገኘች(አመለወርቅ) ከአፌ ነጥቃ ይህንንም ቃል ሳትናገር ፈዝዤ አየው ተረት ላመሳክር(አመለወርቅ) አንሶባት ልጨምር ቃላት ልከምር (ወይ ጉድ) ላላየ ሰው (ወይ ጉድ) ቃል ከየት ይምጣ እንደው (ወይ ጉድ) ላላየ ሰው (ወይ ጉድ) ጉድ ነች እሷ እንደው ወይ ጉድ ወይ ጉድ አመለወርቅ አመለወርቅ(አመለወርቅ) አመለወርቅ አመለወርቅ(አመለወርቅ) አመለወርቅ አመለወርቅ(አመለወርቅ) አመለወርቅ አመለወርቅ(አመለወርቅ) አመለወርቅ አመለወርቅ(አመለወርቅ) አመለወርቅ አመለወርቅ(አመለወርቅ) ወይንሸት አመለወርቅ ወይንሸት አመለወርቅ ወይንሸት አመለወርቅ ወይንሸት አመለወርቅ እጥብ እጥብ ኩልል ብትል በዝታ ልታይ ብላ አመለወርቅ ቤቷ ተኝታ እኔ አለው ብላ ከእሷ እኔ ስሻል ልማቷ ነኝ እና እኔን ልታይ ብላ (ካሥማሠ) እኔን ልታይ ብላ እኔን ልታይ ብላ