Negen Letizita
Kassmasse
3:04አይ ውበት አይ ውበት በሀገሩ ላይ ሰው ሞልቶ በዝቶ በከተማው ያንቺን ልብ ሊያገኝ ሰው ዋለ በጎዳናው ታዲያ ማነው የሀገር ሰው የታለ ምንለው የታለ ምንለው ወጋ ወግ ዋጋ ካለ ወጋ ወግ ነቃ ካለ ሸጋ የጥበብ ማድጋ ውብ ፍልስፍና ከተግባር ውብ የዓይንአበባ ከምግባር ጥሩ እና ምክር ምታፀና ጠንጥና ክር 'ምታጠና ድር ደንድና ብዙ እንዳንድ ሆና አዲስ በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ ቃል አጠረኝ ምን ብዬ ልጥራት እንዲያው በደፈና ኢትዮጵያዊ ናት ተለይተሽ ምትታይ ከሁሉም በላይ ቁንጅናሽ ብቻ አይደል ፀባይ ሰናይ ልቤንም ወስደሽው ሌላ እንኳን እንዳላይ ኧረ ተይ ተይ ተይ ኧረ ተይ ተይ ተይ ኧረ ተይ ተይ ተይ ኧረ ተይ ለኢትዮጵያ የሚወድቅ ለፍቅር ከዚያ ሌላ ደሞ በምን ልደራደር ሀተታ የሌለው ወርቃማ ሰፈር ከዚያ ሌላ ደሞ በምን ልደራደር ለኢትዮጵያ የሚወድቅ ለፍቅር ከዚያ ሌላ ደሞ በምን ልደራደር ሀተታ የሌለው ወርቃማ ሰፈር ከዚያ ሌላ ደሞ በምን ልደራደር በምኞት ጉዞ እንዳላገኙሽ ፍላጎት አዲስ ሁሌ ሊያደርስሽ ሆኖ ተገኝቶ የሚያስብልሽ ተመኝተሽ እኔን ፍቅር አገኘሽ ቀና ልቤ የኔ ለእኔ እንዳቀዱሽ ከነበር አፈር እኔን የሰጡሽ እንደሞቱልሽ እኔ እንድወድሽ እንዲያፈራ አፈር ሁሌ አዲስ አሉሽ በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ በዓለም አንድ አንድ ብርቅ እሷ ሁሌ አዲስ የኛ ነች እሷ ሁሌ አዲስ ለአዲስ ቀን ለአዲስ አዲስ ልብስ በልክ አሰርተን ተጫምተን ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ መራመድ መራመድ ራመድ ራመድ ራመድ ራመድ