Wsejat
Madingo Afework
5:12ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው መንገድ አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድም የሚወደድ ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው መንገድ አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድም የሚወደድ አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድም የሚወደድ ገረመኝ ገረመኝ ኧረ እኔን ገረመኝ ገረመኝ አመመኝ አመመኝ ምነው ባልሰማሁ አልኩ ባልነገሩኝ ወይ ካንቺ ጋር ፍቅር ባልጀመርኩኝ ምነው ባልሰማሁ አልኩ ባልነገሩኝ ወይ ካንቺ ጋር ፍቅር ባልጀመርኩኝ ሳላይሽ እንዳትሄጂ ማነው መከረሽ እናትዬ ደግ ወዳጅሽ ነው ወይ መጥፊያሽን ያሳየሽ የኔ ቆንጆ አላነድም እሳት አላሞቅም ቤቱን እናትዬ ባንቺም አልወደድኩት ማንደዱም ማጥፋቱን የኔ ቆነጆ ያራተኛው ጣትሽ ቀለበት አይወድቅም ነበረ በጉልበት ወደቀብሽ አሉ በቀላሉ ለካስ ገላ ያከሳል ቃል ማጉደሉ ያራተኛው ጣትሽ ቀለበት አይወድቅም ነበረ በጉልበት ወደቀብሽ አሉ በቀላሉ ለካስ ገላ ያከሳል ቃል ማጉደሉ ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው መንገድ አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድ የሚወደድ አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድ የሚወደድ ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው መንገድ አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድ የሚወደድ አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድ የሚወደድ ገረመኝ ገረመኝ ኧረ እኔን ገረመኝ ገረመኝ አመመኝ አመመኝ ምነው ባልሰማሁ አልኩ ባልነገሩኝ ወይ ካንቺ ጋር ፍቅር ባልጀመርኩኝ ምነው ባልሰማሁ አልኩ ባልነገሩኝ ወይ ካንቺ ጋር ፍቅር ባልጀመርኩኝ አሁን ምን ያደርጋል እድሜሽን ብቆጥረው እናትዬ አንሼሽ ማደሬን መበለጤን ሳውቀው የኔ ቆንጆ አምላክ ስለሰራት ምድን በክብነት እናትዬ ዞሮ አይመጣ የለም ወደነበረበት የኔ ቆንጆ የወዳጅን ነገር ሳስበው መምጣትዋም መሄድዋም ህልም ነው ይቺን እንቆቅልሽ ፈቺው ማነው ትናንት የኔ ገላ ዛሬ የሰው ሰው የወዳጅን ነገር ሳስበው መምጣትዋም መሄድዋም ህልም ነው ይቺን እንቆቅልሽ ፈቺው ማነው ትናንት የኔ ገላ ዛሬ የሰው ሰው ምን ወጣኝ ምን ወጣኝ ምን ወጣኝ ምን ወጣኝ አለሁ እንጂ ፍቅርሽ እንደቀጣኝ ምን ወጣኝ ምን ወጣኝ