Tsedal Wubetua
Neway Debebe
7:07ኧኸኸ ስለናፈቀችን አይናማይቱ ልሻገር ወይ ደራ ነጋ ወይ ለሊቱ ኧኸኸ ስለናፈቀችን አይናማይቱ ልሻገር ወይ ደራ ነጋ ወይ ለሊቱ ባያሌው በብዙ ልሻገር ወይ ደራ ስለናፈቀችኝ ልሻገር ወይ ደራ ዛሬስ ድቅን ብላ ልሻገር ወይ ደራ ከፊቴ ታየችኝ ልሻገር ወይ ደራ የኔ ሀረገ ብዙ የኔ ዘመናዪ አሰራችን ይሉኛል ቤቷን ደራ ላይ ኧኸኸ ስለናፈቀችን አይናማይቱ ልሻገር ወይ ደራ ነጋ ወይ ለሊቱ ኧኸኸ ስለናፈቀችን አይናማይቱ ልሻገር ወይ ደራ ነጋ ወይ ለሊቱ