Kafe Laye
Melat Kelemework
3:43ምነው ድንግር አለኝ ግራ ግብት አንተን ሳይ በድንገት ውይ ልቤን ፈራሁት አለቀልኝ ተገኘው ዛሬስ ጉዴ ሳልሰብ በመንገዴ ያዘኝ ወይ ፍቅር ባንዴ አይኔ ገባ እንጃልኝ ተረታው (ኤሌ ቤሌ ሉባባ ሉባ) ምን ልበልህ ምን ልሁን ቃል አጣው (ኤሌ ቤሌ ሉባባ ሉባ) አውራኝ እንጂ ተውና ፈራ ተባውን (ኤሌ ቤሌ ሉባባ ሉባ) ልብ አይተውም አይለቅም ሌባውን (ኤሌ ቤሌ ሉባባ ሉባ) ሳቅህ ሲያምር ደግሞ ወንዳወንድ አይቆጨኝም ባንዴ አንተን ብወድ ክንፍ እብድ አርጎኛል ወይኔ ምን ይሻለኛል ክንፍ እብድ አርጎኛል ወይኔ ምን ይሻለኛል ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ ምነው ድንገር አለኝ ግራ ግብት አንተን ሳይ በድንገት ውይ ልቤን ፈራሁት አለቀልኝ ተገኘው ዛሬስ ጉዴ ሳላስብ በመንገዴ ያዘኝ ወይ ፍቅር ባንዴ ደስ ብሎኛል ሲሰማኝ አዲስ ስሜት (ኤሌ ቤሌ ሉባባ ሉባ) ባክህ ጥራኝ እንድልህ ወዬ አቤት (ኤሌ ቤሌ ሉባባ ሉባ) ጠረንህን የማውቀው እስኪመስለኝ (ኤሌ ቤሌ ሉባባ ሉባ) እቅፍ አርጊው አሁን ባሁን አለኝ (ኤሌ ቤሌ ሉባባ ሉባ) ስዘናጋ አድርገሀኝ አፈፍ አይቆጨኝም ባንተ ፍቅር ስከንፍ ክንፍ እብድ አርጎኛል ወይኔ ምን ይሻለኛል ክንፍ እብድ አርጎኛል ወይኔ ምን ይሻለኛል ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ክፍ ካንተ ጋር በፍቅር ክንፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ክፍ ካንተ ጋር በፍቅር ክንፍ ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ