Bekagn
Melat Kelemework
4:04የመኖር ጉጉቴን ጨማሪ በአለም እንዳንተ የለም የመኖር ጉጉቴን ጨማሪ በአለም እንዳንተ የለም ኦሆይ የተዘጋው ቤቴን ኦሆይ ሰው ያላንኳኳበት ኦሆይ ፍቅር ነገሰበት ኦሆይ ዘልቀህ እንደዘበት ውስጤን ሀሴት ሞልቆት ፈሰሰ ከደጄ አንተን መሳይ ቆንጆ አደርጎ ወዳጄ የመኖር ጉጉቴን ጨማሪ በአለም እንዳንተ የለም የመኖር ጉጉቴን ጨማሪ በአለም እንዳንተ የለም ኧረ ጉዱ ነው መቼም ሲሰጥ አያልቅበት ወናው ልቤ ደስታ ተሞላበት እንደ እሬት የመረረን ህይወት ይጣፍጣል ፍቅር ጣእም ሰቆት ውበት ኦሆ ዝብርቅ አርብሽ ያለው ኦሆ መልክ አልባ የነበር ኦሆ እጄን ባፌ አስጫነኝ ኦሆ በአብድ ጊዜ ሲሰደር በረከት የለውም ያለፍቅር ሲሳይ ከንቱ ነው ቢለፋ ቢያተርፉ ምድር ላይ የመኖር ጉጉቴን ጨማሪ በአለም እንዳንተ የለም የመኖር ጉጉቴን ጨማሪ በአለም እንዳንተ የለም ኦ... ኦ ኦ ኦ ኦ ኦ... አ ሃ ሃ ሃ ኦ... ኦ ኦ ኦ ኦ ኦ... አ ሃ ሃ ሃ እስኪ በል ስማን ልመርቅህ ኑርልኝ ደምቀህ ከነሳቅህ ሰላም ለልቤ እንደሰጠሀት የአንተም ልብ እሱ ይጎብኛት ብዙ አትርፌያለው ከንስፍስፍ ገፅህ ቃልም የለኝም በምን ልግለፅህ እንዲሁ እንዳለን ደርሰን ከእርጅና ከነ ደስታችን ፍቅራችን ይፅና የመኖር ጉጉቴን ጨማሪ በአለም እንዳንተ የለም የመኖር ጉጉቴን ጨማሪ በአለም እንዳንተ የለም የመኖር ጉጉቴን ጨማሪ በአለም እንዳንተ የለም