Bekagn
Melat Kelemework
4:04እዩት ይሄን ቆንጆ የማን ነው ሸበላ አላሰተረፈኝም ሆድ ሆዴን ሲበላ ፍቅሩ ካሳመመኝ ትንሽ ሰንበት አለ እስኪ ንገሩልኝ ማክሙን ከቻለ ልጁ ያደርዳል ሞኝ ሲሉ አላመንዃቸው እኔ ነኝ ግን ሞኟ ለካ ልክ ናችው ለኔ መሰቃየት ማነው ተጠያቂ ማነው ተጠያቂ ቆንጆ አድርጎ ወልዶት ልብን አስጨናቂ ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ ቁንጅናው አይደል ወይ በነሱ መውጣቱ ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ በልጃቸው ልቤ በመሰቃየቱ አቤት አቤት አቤት የት ነው የሚባለው ለፍቅር ተበዳይ ፈራጁ ማን ነው እንባ እንባ ይለኛል ሌላ ጊዜ ሳቅ ስለፍቅር ካለ ይንገረኝ የሚያውቅ ትንሽ ተሰቃየው ብዙ ታመምኩኝ ውዬ ስለማድር እሱን እያልኩኝ መስረቅ ወንጀል አይደል ሸንጎ ይፍረደኝ ወይ ልቤን ይመልስ ወይ ልቡን ይስጠኝ እንዴት አደጎት ይሆን የኔንስ ነገር እንቢ ካለማ ይፍረደኝ ሃገር እንዴት አደጎት ይሆን የልቤን ነገር ከተስማማውም ሀቁን ይናገር ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ ቁንጅናው አይደል ወይ በነሱ መውጣቱ ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ በልጃቸው ልቤ በመሰቃየቱ እዩት ይሄን ቆንጆ የማን ነው ሸበላ አላሰተረፈኝም ሆድ ሆዴን ሲበላ ፍቅሩ ካሳመመኝ ትንሽ ሰንበት አለ እስኪ ንገሩልኝ ማክሙን ከቻለ ልጁ ያደርዳል ሞኝ ሲሉ አላመንዃቸው እኔ ነኝ ግን ሞኟ ለካ ልክ ናችው ለኔ መሰቃየት ማነው ተጠያቂ ማነው ተጠያቂ ቆንጆ አድርጎ ወልዶት ልብን አስጨናቂ ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ ቁንጅናው አይደል ወይ በነሱ መውጣቱ ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ በልጃቸው ልቤ በመሰቃየቱ ኧረ ይሄስ ጉድ ነው ምን አይነት ጣጣ ከሱ ሚገላግል አንድ ሰው ልጣ ገላጋይ ቢኖርም ምን ይጠቅመኛል ከሱ ልጅ ከሱ ልጅ ፍቅር ይዞኛል ጠይቁ እንዴት ነው ያሳጣኝ መላ ይኸው ያዘኝ ጀመር በራሴው ገላ ንገሩት በፍቅሩ ብዙ ብቀጣም እወደዋለውኝ እኔ እሱን በጣም እንዴት አደጎት ይሆን የኔንስ ነገር እንቢ ካለማ ይፍረደኝ ሃገር እንዴት አደጎት ይሆን የልቤን ነገር ከተስማማውም ሀቁን ይናገር ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ ቁንጅናው አይደል ወይ በነሱ መውጣቱ ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ በልጃቸው ልቤ በመሰቃየቱ ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ ቁንጅናው አይደል ወይ በነሱ መውጣቱ ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ በልጃቸው ልቤ በመሰቃየቱ