Yigeza Gulbete
Meskerem Getu
4:44አቤት ሲያምር ክርስትና ጉዞ ወደ ፅዮን ነውና አንዴ በሸለቆ አንዴ በተራራ መንገድህ ድንቅ ነው ጌታ ስትመራ የፅድቅ ጉዘህ እንዴት ያምራል ምክር ግሳፄህ እንዴት ያምራል ማፅናናት ፍቅርህ እንዴት ያምራል ቅጣት ቁንጥጫህ እንዴት ያምራል መስቀልህን ይዞ አንተን መከተሉ ቢያምም ይጣፍጣል መታገስ በሁሉ ለድል ሰንደቅ ጉዞ ብናልፍ በመከራ ምሽቱ ሊያበቃ ጥቂት ቀርቷልና አቤት ሲያምር ክርስትና ጉዞ ወደ ፅዮን ነውና አንዴ በሸለቆ አንዴ በተራራ መንገድህ ድንቅ ነው ጌታ ስትመራ ታግሶ የሄደ ባንተ የተመራ በፀጋህ ታግዞ ጦርነት ሳይፈራ ሰልፉ ሳያስቆመው እየገሰገሰ የይሁዳ አንበሳ አንተን አነገሰ አቤት ሲያምር ክርስትና ጉዞ ወደ ፅዮን ነውና አንዴ በሸለቆ አንዴ በተራራ መንገድህ ድንቅ ነው ጌታ ስትመራ