Sebeb
Mikaya Behailu
7:41ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ ማሬ ነሽ ብሎ አታለለኝ ወተቴ እያሌ ሸነገለኝ ቅቤ ምላስህ ገደለኝ ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ ማሬ ነሽ ብሎ አታለለኝ ወተቴ እያሌ ሸነገለኝ ቅቤ ምላስህ ገደለኝ ደለለኝ አቤት ያንተ ምላስ ህይወት ይቀምማል በመዉደድ አስታሞ በፍቅር ያክማል በፍቅርህ ደልለኝ ቃልህን ላድምጠው የፍቅርህ ዉዳሴ ቸረይን ይታፍተው ሁሉን ብታሞላኝ ቃልህ ቢደልለኝ ስኳሩ ምላስህ ጠፍቶ ቢያታልለኝ ሰማዩም ምድሩም ሃብቴ የመሰለኝ ተራራዉም ወንዙም ግዛቴ የመሰለኝ ደለለኝ ጨዋታህ ልዩ ነው ህይወትን ያደምቃል ጨዋታህ ልዩ ነው ህይወትን ያደምቃል ሃሳብ ምናምንቴን ጠራርጎ ያርቃል ሃሳብ ምናምንቴን ጠራርጎ ያርቃል ዉዳሴህ ሸጋ ነው ፍቅርን ይሰብካል ዉዳሴህ ሸጋ ነው ፍቅርን ይሰብካል ህይወትን አድሶ ነፍስን ያረካል ህይወት ያድሳል ነፍስን ያረካል ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ ማሬ ነሽ ብሎ አታለለኝ ወተቴ እያሌ ሸነገለኝ ቅቤ ምላስህ ገደለኝ ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ ማሬ ነሽ ብሎ አታለለኝ ወተቴ እያሌ ሸነገለኝ ቅቤ ምላስህ ገደለኝ ደለለኝ አቤት ያንተ ምላስ ህይወት ይቀምማል በመዉደድ አስታሞ በፍቂር ያክማል አንደበትህ መልካም ህመም ይፈዉሳል የልብን ስብራት ያድሳል ያስረሳል ደልለኝ ደልለኝ በፍቅርህ አታለለኝ ማሬ ነሽ ስኳሬ ወለላዬ በለኝ ቃልህ ሁሌም ጠፋጭ ቀና ትምሰለኝ ህይወት ሁሌም ብሩህ ሆና ትታየኝ ደለለኝ (ጣፋጭ ቀና እንድትመስለኝ) (እስቲ የኔ ጌታ እስቲ ድልለኝ) ጨዋታህ ልዩ ነው ህይወትን ያደምቃል ጨዋታህ ልዩ ነው ህይወትን ያደምቃል ሃሳብ ምናምንቴን ጠራርጎ ያርቃል ሃሳብ ምናምንቴን ጠራርጎ ያርቃል ዉዳሴ ሸጋ ነው ፍቅርን ይሰብካል ዉዳሴ ሸጋ ነው ፍቅርን ይሰብካል ህይወትን አድስሶ ነፍስን ያረካል ህይወት ያድሳል ነፍስን ያረካል