Notice: file_put_contents(): Write of 621 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Mykey Shewa - Fendata | Скачать MP3 бесплатно
Fendata

Fendata

Mykey Shewa

Альбом: Fendata
Длительность: 3:07
Год: 2020
Скачать MP3

Текст песни

ፍንዳታ  

[Verse 1]
አባትዋ ልጁ ፣ ከቤት ስትወጣ
ይከተልዋታል ፣ እኔ እንዳልመጣ
ሆና ከተገኘች ፣ ደሞ ከኔ ጋራ
ያኔ ሚሆኑትስ ፣ አይወራ ።

ቤተሰቦችዋ ፣ ጭራሽ አይወዱኝ
በድር ሰፈሩ ፣ ኧኔነው የሚያሙኝ
'’ወዳለች ፍንዳታ ፣ ሠው ካልጠፋ'’ 
ይሉዋታል እሱዋንም ፣ '’ስማችን ጠፋ'’ ። 

[Pre-chours
(እኔን) እንደስዋ የኔን ፤ ማን ያውቅና
(እኔን) ቀርባ አዋቂ ናት ፣ ልበቀና ።
(እኔን) ምናለ ሁሉም ፣ እንደሱዋ ቢረዳ
(እኔን) ሣያውቅህ በገፅህ ፣ ከሚያደርግ ባዳ ።

[Chours]
ፍንዳታ ፣ ፍንዳታ ፣ ፍንዳታ
ዱርዬ ፣ዱርዬ፣ዱርዬ 
አያፈቅርም ያለው፤ ሰው ማነው
ቢያውቁትት ለወደደው፤ ሰው ሟሽ ነው
ፍንዳታ፣ ፍንዳታ ፣ ፍንዳታ
ዱርዬ፣ ዱርዬ፣ ዱርዬ
 አይቀየር ያለው ፤ ሰው ማነው
መንገዱን ላሳየው ፤ ትጉ ነው ።
[Chours 2]
'’ዱርዬ ነው'’ ፤ ይላሉ ሰዎች ምነው ።
'’ዱርዬ ነው'’ ፤ ይላሉ ሰዎች ምነው ።

[Pre-chours]
[Verse 2]
ሰማሽልኝ ወይ ፣ ደሞ ያባብዬ 
እኔኑ ለመቅጣት ፣ ላኩ ዱርዬ ።
አልገባቸው ኖሮ ፣ የጮካ ልጅ ውሉ 
ምላጭና ምላጭ ፣ መች ይነካካሉ ።

አሁን ቀይረው ፣ ዱርዬ አሉት እንጂ
በጊዜው አራዳ ፣ ነበር እኮ ፈንጂ ።
አረ የምን ንፋስ ነው ፣ አዳብሎ መቀመም 
ያንቺው ማይኪ እንደሆን ፣ ለወሬ አይወድቅም ።

[Pre-chours
(እኔን) እንደስዋ የኔን ፤ ማን ያውቅና
(እኔን) ቀርባ አዋቂ ናት ፣ ልበቀና ።
(እኔን) ምናለ ሁሉም ፣ እንደሱዋ ቢረዳ
(እኔን) ሣያውቅህ በገፅህ ፣ ከሚያደርግ ባዳ 

[Chours]
ፍንዳታ ፣ ፍንዳታ ፣ ፍንዳታ
ዱርዬ ፣ዱርዬ፣ዱርዬ 
አያፈቅርም ያለው፤ ሰው ማነው
ቢያውቁትት ለወደደው፤ ሰው ሟሽ ነው
ፍንዳታ፣ ፍንዳታ ፣ ፍንዳታ
ዱርዬ፣ ዱርዬ፣ ዱርዬ
 አይቀየር ያለው ፤ ሰው ማነው
መንገዱን ላሳየው ፤ ትጉ ነው ።
[Chours 2]
'’ዱርዬ ነው'’ ፤ ይላሉ ሰዎች ምነው 
'’ዱርዬ ነው'’ ፤ ይላሉ ሰዎች ምነው 
[Bridge]
MY BODY GAL BOUNCE ( BOUNCE)
YOU ROLLING WITH A BOSS (BOSS)
MY BODY GAL BOUNCE ( BOUNCE)
TELL THAT YOUR MY GAL AND 
YOU MAKE ME HAPPY
[Chours]
ፍንዳታ፣ ፍንዳታ ፣ ፍንዳታ
ዱርዬ፣ ዱርዬ፣ ዱርዬ
 አይቀየር ያለው ፤ ሰው ማነው
መንገዱን ላሳየው ፤ ትጉ ነው ።
[Chours 2]
'’ዱርዬ ነው'’ ፤ ይላሉ ሰዎች ምነው 
'’ዱርዬ ነው'’ ፤ ይላሉ ሰዎች ምነው
( BOUNCE 2X) (BOSS 2X) ( BOUNCE 2X)