Beqa Infata 420
Pamfalon
2:51መጨረሻ ላይ ሰቀ ፈገግታውም ሰፊ ነው ደቂቃችሁ ደርሳለች ዝምታዬ በቂ ነው ሰውን ዝም ስትለው የራሱን ተረት ያምናል ቅዥብራችሁ ዛሬ officially ያበቃል በሳቅ ልሞት ነው ዘንድሮ ራፕ ባማርኛ ኢትዮጵያም ውስጥ ጀመርነው ስትሉም ነን አንደኛ እያንዳንድሽ የት ነበርሽ አልጋ ወራሽ ሲወጣ ነበርኩ እኔ መድረክ ላይ ገና ጡጦ ስጠባ መስሏቹ ነበር በውነት ዝም ብዬ ምተዋቹ እውነት ታሻንፋለች ነው ብዬም ዝም ያልኳችሁ Hustle ላቹ አሪፍ ነው ግን የህዝብንም ጆሮ አደከማችሁት እንጂ አለመደም ዘንድሮ ያዝ ተመልከት ግን አሁን ምን ማለት እንደሆነ Rap music ላድማጩ አሳፋሪ ግን ሳይሆን የምትሰብከውን ነገር ስታውለው በተግባር የራስህን ግጥም ካልጻፍክ rapper ልትባል አይገባም ከናንተ ጋር ማይሄድ ግጥ በላይ ቢታቹን ስንሰማ ምናቹም አልተመቸኝ ተሸውዷል ከተማው ሁለት ኮርድ ይበቃኛል እና አንድ ማይክራፎን የናንተን ሙዚቃ አለም በጭንቅላት ለማቆም መጨረሻ ላይ ሰቀ ፈገግታውም ሰፊ ነው ደቂቃችሁ ደርሳለች ዝምታዬ በቂ ነው ሰውን ዝም ስትለው የራሱን ተረት ያምናል ቅዥብራችሁ ዛሬ officially ያበቃል እንደክብርም ውሰዱት ስሜታቹን ከነካው እንደ ተፎካካሪዎች አርጌያቹም ከመጣው ከልጅነት ጀምሮ rap ባማርኛ እንደ ቤቴ ብቆጥረውም ነበርኩኝ ብቸኛ አሁን ቢሆንም እኔ አንደኛ ነኝ ማለቴ ግን ሳይሆን ታሪክም አይሰርዝም ላልገባውም እስካሁን መጀመሪያም rap ቡድን በኢትዮጵያ ነበሩም ማፈሪሶች አልጋ ወራሽ አንደኛ ኪምበር አስራ ሁለት ሴፉ pamfalon የማያቅ ስለ ኢትዮጵያ rap ታሪክ አምሳንቲም የማያቅ ተብታባው እንኳን ይመታል ከናንተ በላይ ቤትም ፊደል ስትቆጥሩ እናንተ ነቅቻለው ስሜት የስንቱንም ሂወት መንገድ pamfalon እንደቀየረ ጎዳና ሄደህ ጠይቅ ይመሰክሩልኛል በደንብ ከሌ ሁዋላ ለምትመጡ ተስፋ ሰጪ ትውልዶች የኔን ካላጠናችሁ ናቹ እናንተም ከንቱዎች መጨረሻ ላይ ሰቀ ፈገግታውም ሰፊ ነው ደቂቃችሁ ደርሳለች ዝምታዬ በቂ ነው ሰውን ዝም ስትለው የራሱን ተረት ያምናል ቅዥብራችሁ ዛሬ officially ያበቃል መጨረሻ ላይ ሰቀ ፈገግታውም ሰፊ ነው ደቂቃችሁ ደርሳለች ዝምታዬ በቂ ነው ሰውን ዝም ስትለው የራሱን ተረት ያምናል ቅዥብራችሁ ዛሬ officially ያበቃል Haaahaaa