Mebareke
Pastor Tekeste Getnet
5:23እኔ እንደዉ ልማዴ ነዉ ሳይነጋ መዘመር እኔ እንደዉ ልማድ አለኝ ችግር ፊት መዘመር ስላንተ ሲወራ ደስ ደስ ይለኝ ጀመር ሁሉ ደሕና ነዉ ስል ደህና ሆኖ ቀረ አስፈሪዉ ተራራ ሆነ እንዳልነበር ድሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ እኔ ቤት መጥተህማ አላሳንስህ ወትሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ ሌበልህ ጌታዬ ሌበልህ ጌታዬ ሌበልህ ጌታዬ ሌበልህ ጌታዬ ሌበልህ ጌታዬ ሌበልህ ጌታዬ ሌበልህ ንጉሴ ሌበልህ ንጉሴ ሌበልህ ንጉሴ ሌበልህ ንጉሴ ሌበልህ ንጉሴ ሌበልህ ንጉሴ ድሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ እኔ ቤት መጥተህማ አላሳንስህ ወትሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ የዕለቱን መስእዋት ከኔ የሚሻዉ ላሳርግለት ያዉድ መዓዛዉ አያፍርም ፊቴ እርሱ ጋር ደርሶ ይለዉጠዋል ሁሉን አድሶ የዕለቱን መስእዋት ከኔ የሚሻዉ ላሳርግለት ያዉድ መዓዛዉ አያፍርም ፊቴ እርሱ ጋር ደርሶ ይለዉጠዋል ሁሉን አድሶ ጥያቄ ኖሮ ያልተመለሠ መዘመር አልተዉ ፍቅሬም አልቀነሰ ማጠኛዉን ስጡኝ የተራዬን ልበል እኔ ጋር ዱርሶ አምልኰ አይጓደል ድሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ እኔ ቤት መጥተህማ አላሳንስህ ወትሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ ላስተዋለዉማ ተፈጥሮም ያወራል ሊነጋጋ ሲቀርብ እጅግ ይጨልማል ምልክት ነበረን ድቅድም፡፡፡ የመጎብኛዬ ደረሰ ሰዓቱ ድሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ እኔ ቤት መጥተህማ አላሳንስህ ወትሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ ሌበልህ ጌታዬ ሌበልህ ጌታዬ ሌበልህ ጌታዬ ሌበልህ ጌታዬ ሌበልህ ጌታዬ ሌበልህ ጌታዬ ሌበልህ ንጉሴ ሌበልህ ንጉሴ ሌበልህ ንጉሴ ሌበልህ ንጉሴ ሌበልህ ንጉሴ ሌበልህ ንጉሴ ድሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ እኔ ቤት መጥተህማ አላሳንስህ ወትሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ