Tamralech
Shewandagne Hailu
ስሜስ የማነው ልቤ አብሮኝ ከሌለ አንቺን ሲጠሩሽ አፌ አቤት እያለ እኔ እንደዚህ እስኪነሳኝ አቅም ሰው ወድጄ አላውቅም ስሜስ የማነው ልቤ አብሮኝ ከሌለ አንቺን ሲጠሩሽ አፌ አቤት እያለ እኔ እንደዚህ እስኪነሳኝ አቅም ሰው ወድጄ አላውቅም ከአንዴም ሁለቴ ልቤ ዳግም ወዶ መቼ አፈቀረ ይህን ያህል ሄዶ እንዴት አድርጌ ብወድሽ እኔ አቤት ልበል በስምሽ ከፍቅር ባሀር ብጠልቅም እንዲ ሰምቼስ አላውቅም ከአንዴም ሁለቴ ልቤ ዳግም ወዶ መቼ አፈቀረ ይህን ያህል ሄዶ እንዴት አድርጌ ብወድሽ እኔ አቤት ልበል በስምሽ ስምሽ ሲጠራ ወይ ካልኩኝ በሌለሽበት ነበርኩኝ ስሜስ የማነው ልቤ አብሮኝ ከሌለ አንቺን ሲጠሩሽ አፌ አቤት እያለ እኔ እንደዚህ እስኪነሳኝ አቅም ሰው ወድጄ አላውቅም ስሜስ የማነው ልቤ አብሮኝ ከሌለ አንቺን ሲጠሩሽ አፌ አቤት እያለ እኔ እንደዚህ እስኪነሳኝ አቅም ሰው ወድጄ አላውቅም በመልክሽ ጸሀይ ሲነጋ ለሊቴ ድምጽሽ አነቃኝ ከብቸኝነቴ ሆነሽ የፍቅር ዘማሪ አቤት እንደ ወፍ ስታምሪ አይኔ ሲከተል ክንፍሽን ተገልጦ አየሁት ልብሽን በመልክሽ ጸሀይ ሲነጋ ለሊቴ ድምጽሽ አነቃኝ ከብቸኝነቴ ሆነሽ የፍቅር ዘማሪ አቤት እንደ ወፍ ስታምሪ አይኔ ሲከተል ክንፍሽን ተገልጦ አየሁት ልብሽን የመልክሽ ጀንበር ጨለማውን ጥሶ ድምጽሽ አነቃኝ ማለዳ ቀስቅሶ ሆነሽ የፍቅር ዘማሪ አቤት እንደ ወፍ ስታምሪ አይኔ ሲከተል ክንፍሽን ተገልጦ አየሁት ልብሽን በሃሳብ አብሬሽ በራለው ዞረኔ ሲሉሽ ዞራለው ሆነሽ የፍቅር ዘማሪ አቤት እንደ ወፍ ስታምሪ አይኔ ሲከተል ክንፍሽን ተገልጦ አየሁት ልብሽን በሃሳብ አብሬሽ በራለው ዞረኔ ሲሉሽ ዞራለው