Notice: file_put_contents(): Write of 637 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Shewandagne Hailu - Tamralech | Скачать MP3 бесплатно
Tamralech

Tamralech

Shewandagne Hailu

Альбом: Sik Alegn
Длительность: 5:30
Год: 2003
Скачать MP3

Текст песни

ታምራለች ታምራለች

ከሄዋን ተመርጣ መልኳ እንዲህ ካማረ
ምነው ለሷ ሲባል ሞት ባልተፈጠረ
ልዩ አድርጎ ሰርቷት አታምርም ወይ እዩዋት
ታምራለች (ታምራለች)
ግርማዋ የእቴጌ ፍፁም የላት አቻ
ድንቅ አድርጎ ፈጥሯት ከሴት እሷን ብቻ
ከሄዋን ምርጥ አርጓት
አታምርም ወይ እዩዋት
ታምራለች (ታምራለች)

ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!)
ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!)
ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!) አዎ!
ታምራለች! በጣም! (ታምራለች! በጣም!)
ኧህ ታምራለች

ማ-ማነው እንደሷ?
(ሌላ) ሌ-ሌላ ሌላ ሰው
(ውበት) ው-ውበት ያደላት
እሷ ብቻ ትሆናለች
ታምራለች
(ማ) ማ-ማነው እንደሷ
(ሌላ) ሌ-ሌላ ሌላ ሰው
(ውበት) ው-ውበት ያደላት
እሷ ብቻ ትሆናለች
ታምራለች (ታምራለች)

ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!)
ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!)
ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!)
ታምራለች! በጣም! (ታምራለች! በጣም!)

በሰንበት ቀን መቅደስ ባትገቢስ ምን አለ
ዞረው አዩሽ ቄሱ ቅዳሴ ታጎለ
አሳምሮ ሰርቶሽ
ለፈተና አረገሽ
ታምራለች (ታምራለች!)
የፃድቅ ፈተና የፆመኛ ፍቺ
ቆመሽ አደባባይ ሰው አታሳስቺ
ቀና ባትይ ምን አለ
የቆረበ ስንት አለ
ታምራለች! ታምራለች

ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!)
ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!)
ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!)
ታምራለች! በጣም! (ታምራለች! በጣም!)

(ማ) ማ-ማነው እንደሷ?
(ሌላ) ሌ-ሌላ ሌላ ሰው
(ውበት) ው-ውበት ያደላት
እሷ ብቻ ትሆናለች
ታምራለች!
ማ-ማነው እንደሷ?
(ሌላ) ሌ-ሌላ ሌላ ሰው
(ውበት) ው-ውበት ያደላት
እሷ ብቻ ትሆናለች!
ታምራለች! (ታምራለች)

ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!)
ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!)
ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!) አዎ!
ታምራለች! በጣም! (ታምራለች! በጣም!)
ታምራለች ልጅቷ! (ታ-ምራለች, ታምራለች)
ታምራለች ልጅቷ!
ታምራለች ልጅቷ!
ታምራለች! በጣም! (አዎ! ታምራለች)
ታምራለች ልጅቷ!
ታምራለች ልጅቷ! (አዎ! ታምራለች)
ታምራለች ልጅቷ!