Treshe Leymsel
Shewandagne Hailu
5:54ሳላይሽ ካደርኩ እጨነቃለው ፍቅሬ አይገባሽም ይህን አውቃለው አቤት ያንቺስ ይገርማል ሁሌም ሳቅሽ ይቀድማል ሳላይሽ ካደርኩ እጨነቃለው ፍቅሬ አይገባሽም ይህን አውቃለው አቤት ያንቺስ ይገርማል ሁሌም ሳቅሽ ይቀድማል መቼም መቼም ቢሆን እኔ እንደምወድሽ ፍቅሬን በምን ቋንቋ ልንገርሽ ለገላሽ ተማርኮ ኣይኔ አርፎ ካንቺ ላይ ከለከለኝ ሌላ እንዳላይ መቼም መቼም ቢሆን ይወዳሻል ልቤ ምን ጊዜም ካንቺው ነው ሃሳቤ ላንቺ ያለኝን ፍቅር የሆዴን ታውቂያለሽ ለምን ታድያ ትስቂያለሽ እንደምወድሽ ልብሽ ያውቀዋል ጥርስሽ ለይምሰል ምን ያስቀዋል አታሳዝኚው ባ'ጉል ፈገግታ ይቆርጣል ልቤ ያዘነ ለታ ሳላይሽ ካደርኩ እጨነቃለው ፍቅሬ አይገባሽም ይህን አውቃለው አቤት ያንቺስ ይገርማል ሁሌም ሳቅሽ ይቀድማል መቼም መቼም ቢሆን እኔ እንደምወድሽ ፍቅሬን በምን ቋንቋ ልንገርሽ ለገላሽ ተማርኮ ኣይኔ አርፎ ካንቺ ላይ ከለከለኝ ሌላ እንዳላይ ምንም እንኳን ቢያምር የጥርስሽ ፈገግታ ምረጪለት እንጂ ለሁሉም ተይ ቦታ ለገላሽ ሲሸነፍ የፍቅርሽ ተጠቂ ቀልድ አይደለም ተይ አትሳቂ እንደምወድሽ ልብሽ ያውቀዋል ጥርስሽ ለይምሰል ምን ያስቀዋል አታሳዝኚው ባ'ጉል ፈገግታ ይቆርጣል ልቤ ያዘነ ለታ እንደምወድሽ ልብሽ ያውቀዋል ጥርስሽ ለይምሰል ምን ያስቀዋል አታሳዝኚው ባ'ጉል ፈገግታ ይቆርጣል ልቤ ያዘነ ለታ እንደምወድሽ ልብሽ ያውቀዋል ጥርስሽ ለይምሰል ምን ያስቀዋል አታሳዝኚው ባ'ጉል ፈገግታ ይቆርጣል ልቤ ያዘነ ለታ