Shemendefer
Teddy Afro
4:43ከቀን በአራተኛው በእለተ ሐሙስ ከወንድሜ ጋራ ስንጋልብ ፈረስ አልያዘውም ኖሮ ልጓሙን አጥብቆ አለፈች ህይወቱ ከፈረስ ላይ ወድቆ እየጠበቀችኝ እምዬ ከቤት እንዴት ላረዳት ነው የወንድሜን ሞት ባልደራሱ አልተገራም ወይ ፈረሱ ባልደራሱ አልተገራም ወይ ፈረሱ ባልደራሱ ምን ብዬ ልንገራት ምን ብዬ ልንገራት ለእምዬ ምን ብዬ ምን ብዬ ልንገራት ምን ብዬ ልንገራት ለእምዬ ምን ብዬ ምን ብዬ ልንገራት ምን ብዬ ልንገራት ለእምዬ ምን ብዬ ምን ብዬ ልንገራት ምን ብዬ ልንገራት ለእምዬ ምን ብዬ ባ ባልደራስ አልተገራም ወይ ፈረሱ አልተገራም ወይ ወይ ወይ ወይ አልተገራም ወይ ወይ ወይ ወይ አንተ ባልደራስ የፈረስ አባት ነፍሱን ከገነት ለማታስገባት ወይኔ ወይኔ ለናቴ ልጅ ወይኔ ወይኔ ከሜዳው ነው ወይ ወይ ከፈረሱ ለሞት ያበቃው ምንድነው እርሱ ወይኔ ወይኔ ለናቴ ልጅ ወይኔ ወይኔ ሳታበጃጀው ልጓም ግላሱን ያንድ የናቴን ልጅ ነሳኸው ነፍሱን