Lemin Yehon
Teddy Afro
4:35አሀሀሀ አቤት አቤት አሀሀሀ ኧረ ባላቅሽ ከምጨነቅ አንቺን ወድጄ ኖሬ በደላኝ ገና አለሜን ምኑን አውቄ ፍቅርን ልቻለው ደሞ በምን ጉልበቴ አቤት እያልኩኝ ሁሌ ለእመቤቴ ኧረ ባላቅሽ ከምጨነቅ አንቺን ወድጄ ኖሬ በደላኝ ገና አለሜን ምኑን አውቄ ፍቅርን ልቻለው ደሞ በምን ጉልበቴ አቤት እያልኩኝ ሁሌ ለእመቤቴ ለጉድ አሳምሯት ምትኳ እንዳይገኝ ጥሎኛል ከጇ ላይ እንዳሻት ታድርገኝ በምን ይኮነናል ቢጠየቅስ ነብሷ የሸጠኝ ፍቅር ነው የገዛቺኝ እሷ ለጉድ አሳምሯት ምትኳ እንዳይገኝ ጥሎኛል ከጇ ላይ እንዳሻት ታድርገኝ በምን ይኮነናል ቢጠየቅስ ነብሷ የሸጠኝ ፍቅር ነው የገዛቺኝ እሷ እንዴት ልሟገት በወንድነቴ አቤት እያልኩኝ ለእመቤቴ የፍቅር ንጉስ የፍቅር ጌታ እኔ ሎሌ ነኝ እሷ ብላት ከረታኝ ፍቅርሽ ምን አደርጋለሁ አላለልኝም እችለዋለሁ አላለልኝም እችለዋለሁ ኧረ ባላቅሽ ከምጨነቅ አንቺን ወድጄ ኖሬ በደላኝ ገና አለሜን ምኑን አውቄ ፍቅርን ልቻለው ደሞ በምን ጉልበቴ አቤት እያልኩኝ ሆሌ ለእመቤቴ ኧረ ባላቅሽ ከምጨነቅ አንቺን ወድጄ ኖሬ በደላኝ ገና አለሜን ምኑን አውቄ ፍቅርን ልቻለው ደሞ በምን ጉልበቴ አቤት እያልኩኝ ሆሌ ለእመቤቴ ካቢኔው የፍቅሬ ልብ ነው ዙፋኑ እንዲህ አይደለምወይ ወደው ሲታመኑ ሹም እንዳዘዘው ሰው አጎንብሼ መሬት ሰጠራኝ አቤት ነው ስትልከኝ ወዴት ተጣሩ እቴጌ አቤት በል አሽከር ወደህ በገባህ አትከራከር ወዶ ለገባ በቴጌ ቤት አልቅስ አደለም አቤት ማለት ክብሬ ተነካ ሳትል ማረጌ አቤት ብቻ ነው ሲጣሩ እቴጌ አላለልኝም እችለዋለሁ አላለልኝም እችለዋለሁ እቴጌ (አቤት አቤት) እቴጌ (አቤት አቤት) እቴጌ አሀዬዬ እቴጌ አሀሀ እቴጌ አሀዬዬ እቴጌ አሀሀ