Leman Lemash
Teddy Afro
6:04አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሰንደቃችን ዛሬም እንደ ጥንቱ አኮራት ልጃችን ኢትዮጵያ ሀገሬ ዛሬም በልጅሽ ከፍ ብሎ ታየ ሰንደቅ አላማሽ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ ኃይሌ ኃይሌ የጥቁር አርበኛ ዓለም ያደነቀው ቀድሞ አይናገርም ማሸነፉን ሲያውቀው ሁሌም ድል አድራጊ ይቻላል ነው መልሱ ድል አርጎ ሲገባ ባንዲራ ነው ልብሱ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ በአክሱም ስልጣኔ ብርቅዬው ቅርስሽ ሲዘከር የኖረው ቀዳሚነትሽ ኢትዮጵያ ሀገሬ ዛሬም በልጅሽ ከፍ ብሎ ታየ ሰንደቅ አላማሽ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ