Kebad
Temesgen Gebregziabher
4:17እንዳልጠይቅ ይቅርታ ማሪኝ እንዳልልሽ እኔ ሳውቀው ምንም የለም አንቺን ያስቀየምኩሽ ግራ ገባኝ ምን ልሁን ደሞ ናፈቅሽኝ ተበድየም ባንቺ ላይ መቁረጥ አቃተኝ እንዳልጠይቅ ይቅርታ ማሪኝ እንዳልልሽ እኔ ሳውቀው ምንም የለም አንቺን ያስቀየምኩሽ ግራ ገባኝ ምን ልሁን ደሞ ናፈቅሽኝ ተበድየም ባንቺ ላይ መቁረጥ አቃተኝ ብፅናናም ብረሳሽ በኔ ነበር ሚያምረው ግን አልቻልኩም ምን ልሁን ዛሬም አወድሻለው ማጥፋትሽ አውቀሽ ብትርቂም ከጎኔ ብዙ ነገር አለ የጎደለኝ እኔ እንዳልጠይቅ ይቅርታ ማሪኝ እንዳልልሽ እኔ ሳውቀው ምንም የለም አንቺን ያስቀየምኩሽ ግራ ገባኝ ምን ልሁን ደሞ ናፈቅሽኝ ተበድየም ባንቺ ላይ መቁረጥ አቃተኝ ነይ ... በቃ በቃኝ ነይ ... ተመለሺ ነይ ... ከዚ አይበልጥም ነይ ... በደልሽ ነይ ... እኔም ልርሳው ነይ ... ነይልኝ ነይ ... አብረን እንኑር ነይ ... አትራቂኝ እንዳልጠይቅ ይቅርታ ማሪኝ እንዳልልሽ እኔ ሳውቀው ምንም የለም አንቺን ያስቀየምኩሽ ግራ ገባኝ ምን ልሁን ደሞ ናፈቅሽኝ ተበድየም ባንቺ ላይ መቁረጥ አቃተኝ ባልሰራሁት በደል ጠይቄሽ ይቅርታ ብችል በለስኩት ያንን ጣፋጭ ደስታ ደግሞም ታውቂዋለሽ ባንቺ ቂም አላውቅም ለጊዜው በከፋም ሁሉም ካንቺ አይበልጥም እንዳልጠይቅ ይቅርታ ማሪኝ እንዳልልሽ እኔ ሳውቀው ምንም የለም አንቺን ያስቀየምኩሽ ግራ ገባኝ ምን ልሁን ደሞ ናፈቅሽኝ ተበድየም ባንቺ ላይ መቁረጥ አቃተኝ ነይ ... በቃ በቃኝ ነይ ... ተመለሺ ነይ ... ከዚ አይበልጥም ነይ ... በደልሽ ነይ ... እኔም ልርሳው ነይ ... ነይልኝ ነይ ... አብረን እንኑር ነይ ... አትራቂኝ ነይ ... በቃ በቃኝ ነይ ... ተመለሺ ነይ ... ከዚ አይበልጥም ነይ ... በደልሽ ነይ ... እኔም ልርሳው ነይ ... ነይልኝ ነይ ... አብረን እንኑር ነይ ... አትራቂኝ