Endet Tedrgo Yeweral
Temesgen Markos
5:46ከአንተ በቀር በጐነት የለኝም ከአንተ በቀር ከአንተ በቀር መመኪያም የለኝም ከአንተ በቀር ከአንተ በቀር በጐነት የለኝም ከአንተ በቀር ከአንተ በቀር መመኪያም የለኝም ከአንተ በቀር ተስፋ ማደርገው አለኝ የምለው በሕይወት ዘመኔ አንተኑ ብቻ ነው ተስፋ ማደርገው አለኝ የምለው በሕይወት ዘመኔ አንተኑ ብቻ ነው አንተኑ ብቻ ነው አንተኑ ብቻ ነው አንተኑ ብቻ ነው አንተኑ ብቻ ነው ዓሣ ከውኃ ውስጥ ሲወጣ ከቶ እንደሌለው የመኖር ተስፋ እኔም ያለአንተ መኖር አልችልም እኔም ያለአንተ መኖር አልችልም በጐነቴ በጐነቴ በጐነቴ አለቴ መድሃኒቴ እወድሃለሁ ጉልበቴ እወድሃለሁ ጉልበቴ እወድሃለሁ ጉልበቴ እወድሃለሁ ጉልበቴ እወድሃለሁ ጉልበቴ እወድሃለሁ ጉልበቴ ስገረምና ስደነቅ ሁሌ በአንተ ቤት ይለቅ ጌታ ዘመኔ ደግ እንዳንተማ አይቼ አላውቅም ሁሌ መልካም ነህ አትለወጥም ደግ እንዳንተማ አይቼ አላውቅም ሁሌ መልካም ነህ አትለወጥም ተስፋ ማደርገው አለኝ የምለው በሕይወት ዘመኔ አንተኑ ብቻ ነው ተስፋ ማደርገው አለኝ የምለው በሕይወት ዘመኔ አንተኑ ብቻ ነው አንተኑ ብቻ ነው አንተኑ ብቻ ነው አንተኑ ብቻ ነው አንተኑ ብቻ ነው