Notice: file_put_contents(): Write of 633 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Tewodros Kasshun - Promise | Скачать MP3 бесплатно
Promise

Promise

Tewodros Kasshun

Альбом: Yasteseryal
Длительность: 5:07
Год: 2005
Скачать MP3

Текст песни

አርማው የይሁዳ አንበሳ
(ቦብ ቦብ ማርሌይ)
ሞቶ ዛሬም አይረሳ
(ቦብ ቦብ ማርሌይ)
ማርሌይ ቢሆን ጀማይካ
(ቦብ ቦብ ማርሌይ)
ዘፍኖ አኮራት አፍሪካን
(ቦብ ቦብ ማርሌይ)

ቦብ ማርሌይ (ቦብ ማርሌይ
ቦብ ማርሌይ
ና አዝናናት ዛሬ ናና ሻሸመኔ
ቦብ ማርሌይ ቦብ ማርሌይ
ቦብ ማርሌይ
ና አዝናናት ዛሬ ናና ሻሸመኔ
ቦብ ማርሌይ ቦብ ማርሌይ
ቦብ ማርሌይ

የእምዬ አፈር አቅምሱኝ ካለ
(ቦብ ቦብ ማርሌይ)
ቃሉ ቢፈፀም እስኪ ምናለ
(ቦብ ቦብ ማርሌይ)
የሙት ኑዛዜው እንዳይረሳ
(ቦብ ቦብ ማርሌይ)
አምጪው ሪታ የቦብን ሬሳ
(ቦብ ቦብ ማርሌይ)
በባንዲራው ፊት ለኢትዮጵያ ሃገሬ
ቃል ግቢ መጥተሽ ሪታ ማርሌይ
(ቦብ ቦብ ማርሌይ)

እጅ ለእጅ አሲይዞ ድሬድ ሎኩ
ጸበኛ ፓርቲዎች ታረቁ
ሰው ያረገፈን ጸብ እንደ እሳት
አሸነፈው ማርሌይ በጊታር
ቦብ ማርሌይ ቦብ ማርሌይ
ቦብ ማርሌይ

ና አዝናናት ዛሬ ናና ሻሸመኔ
ቦብ ማርሌይ (ቦብ ማርሌይ
ቦብ ማርሌይ
ና አዝናናት ዛሬ ናና ሻሸመኔ
ቦብ ማርሌይ (ቦብ ማርሌይ)
ቦብ ማርሌይ

Bring it ሪታ ማርሌይ
Bring it his body
Bring it ዚጊ ማርሌይ
Bring it because he chose it
Bring it because he want it
Bring it cmon cmon cmon
Bring it ሻሸመኔ
Bring it ኢትዮጵያ
Bring it ሻሸመኔ
Bring it ኢትዮጵያ
Bring it ሻሸመኔ
Bob promised
ዚጊ ማርሌይ
ስቴፈን ማርሌይ
Cmon cmon
ጂሊ ማርሌይ
Give us promise
ኬይማን ማርሌይ
Promise
ዴሚያን ማርሌይ
Promise
ሴድላ ማርሌይ
Give us promise
ዚጊ ማርሌይ
Promise
ስቴፈን ማርሌይ
Promise
ጁሊ ማርሌይ
Give us promise
ኬይመን ማርሌይ
Promise
ዴሚያን ማርሌይ
Promise
ሴድላ ማርሌይ
Give us promise