Sewaa Sewaa
Lawrence Obusi
ባልቦ በድሪዋ ባልቦ በድሪዋ ባንገቷ ግማዴ ይወዳታል ሆዴ ባልቦ በድሪዋ ባልቦ በድሪዋ ባንገቷ ግማዴ ይወዳታል ሆዴ ወይ አንቺ ነይልኝ ሰውነቴ ወይም እኔ ልምጣ ወይም እኔ ልምጣ ወይ ፈረሴን ላስጭን አካላቴ ፈጥኜ እንድመጣ ፈጥኜ እንድመጣ በፍቅርሽ ታምሜ አካላቴ አልሁን ቀበጥባጣ አልሁን ቀበጥባጣ ባልቦና በድሪሽ ሰውነቴ በመቃ አንገትሽ በመቃ አንገትሽ ስምሽን ንገሪኝ የኔ አበባ ላንጎራጉርልሽ ላንጎራጉርልሽ መውደድ ያገሬ ሰው ተይ ተይ መውደድ ያገሬ ሰዉ ፍቅር አይገዛ ነይ ነይ ደሞ እንዳልዋሰው መውደድ ያገሬ ሰው ተይ ተይ መውደድ ያገሬ ሰዉ ፍቅር አይገዛ ነይ ነይ ደሞ እንዳልዋሰው ባልቦ በድሪዋ ባልቦ በድሪዋ ባንገቷ ግማዴ ይወዳታል ሆዴ ባልቦ በድሪዋ ባልቦ በድሪዋ ባንገቷ ግማዴ ይወዳታል ሆዴ ቢጠሩሽ አትሰሚ አካላቴ ሰፈርሽ ሩቅ ነው ሰፈርሽ ሩቅ ነው ሰንበት ብቻ ሆኗል የማገኝሽ ዐይንሽን የማየው ዐይንሽን የማየው ነይና ከራርሚ አስደስቺኝ ፍቅር ካገር ልጅ ነዉ ፍቅር ካገር ልጅ ነዉ ከሚላ ጎፈሬ አበባዬ የኔ አለም ስስቴ የኔ አለም ስስቴ ማልደሽ ተነሽና ሰውነቴ ነይ ነይ መድሀኒቴ አንቺ ሰው በሞቴ መውደድ ያገሬ ሰው ተይ ተይ መውደድ ያገሬ ሰዉ ፍቅር አይገዛ ነይ ነይ ደሞ እንዳልዋሰው መውደድ ያገሬ ሰው ተይ ተይ መውደድ ያገሬ ሰዉ ፍቅር አይገዛ ነይ ነይ ደሞ እንዳልዋሰው ባልቦ በድሪዋ ባልቦ በድሪዋ ባንገቷ ግማዴ ይወዳታል ሆዴ ባልቦ በድሪዋ ባልቦ በድሪዋ ባንገቷ ግማዴ ይወዳታል ሆዴ ሳስብሽ መክረሜ ሰውነቴ ለፍቅርሽ ማደሬን ለፍቅርሽ ማደሬን ያልተረዳሽ ምነው ሰውነቴ ባንቺ መብከንከኔን ባንቺ መብከንከኔን ብቅ በይ ሸጊቱ ሰውነቴ ያገር ልጅ ወገኔ እንዲመቸው ጎኔ እንኳን አንቺንና ሰውነቴ የምወድሽን የምወድሽን ሳያት እባባለው አካላቴ ታናሽ እህትሽን ታናሽ እህትሽን መውደድ ያገሬ ሰው ተይ ተይ መውደድ ያገሬ ሰዉ ፍቅር አይገዛ ነይ ነይ ደሞ እንዳልዋሰው መውደድ ያገሬ ሰው ተይ ተይ መውደድ ያገሬ ሰዉ ፍቅር አይገዛ ነይ ነይ ደሞ እንዳልዋሰው ኦ ነይ ምነው ነይ ምነው ነይ ምነው