Gebagne Ahungena
Tibebu Workyie
5:15ወይ መፈራቱ ወይ መተፋፈር ቃላት እንኳን ጠፍተዉ ከከንፈር እኔም ወኔ አጥቼ አሂ አንቺም እንደ ወጉ ከሱ ይምጣ ብለሽ አሀ ቅድምያ መፈለጉ ስፈራሽ ስትፈሪኝ አሄ በአይን እንደተያየን አሂ ዉስጣችን ሳይፈልግ አሀ በቃ ተለያየን እየተያየን ተለያየን አሀ እየተያየን ተለያየን እየተያየን ተለያየን አሄ እየተያየን ተለያየን እየተያየን ተለያየን አሀ እየተያየን ተለያየን እየተያየን ተለያየን አሄ እየተያየን ተለያየን እየወደድኩሽ ነዉ እያፈቀርኩሽ ሳጣሽ ሳጣሽ እያፈቀርኩሽ ምን ተሰማሽ ይሁን ስጣጭኝ ሳጣሽ ምን አልሽ ምን አልሽ ፍቅር አንቺን ሳጣሽ እንደዉ አይኔ እያየ አንቺም እያየሽ ሳጣሽ ሳጣሽ እንደዉ ለትንሽ እኔም የሰዉ ሆንኩኝ አንቺም የሰዉ ሆንሽ ምን አልሽ ምን አልሽ አንቺም የሰዉ ሆንሽ እየተያየን ተለያየን አሀ እየተያየን ተለያየን እየተያየን ተለያየን አሄ እየተያየን ተለያየን እየተያየን ተለያየን አሀ እየተያየን ተለያየን እየተያየን ተለያየን አሄ እየተያየን ተለያየን በአይናችን ተግባብተን ስሜት ለስሜት ድንገት ድንገት ተያይተን ድንገት እንዳንነጋገር ገደበን ፍርሃት ፍርሃት ፍርሃት ፍርሃት ወይ ድፍረት ማጣት ፈራ ተባ ስንል ቀርበን ለማዉራ ድንገት ድንገት አቅቶን ማዉራት በአይን ብቻ ቀረን በመተያየት ፍርሃትe ፍርሃት ለያየን ፍርሃት እኔም ወኔ አጥቼ አሂ አንቺም እንደ ወጉ ከሱ ይምጣ ብለሽ አሀ ቅድምያ መፈለጉ ስፈራሽ ስትፈሪኝ አሄ በአይን እንደተያየን አሂ ዉስጣችን ሳይፈልግ አሀ በቃ ተለያየን እየተያየን ተለያየን አሀ እየተያየን ተለያየን እየተያየን ተለያየን አሄ እየተያየን ተለያየን እየተያየን ተለያየን አሀ እየተያየን ተለያየን እየተያየን ተለያየን አሄ እየተያየን ተለያየን እየተያየን ተለያየን አሀ እየተያየን ተለያየን እየተያየን ተለያየን አሄ እየተያየን ተለያየን እየተያየን ተለያየን አሀ እየተያየን ተለያየን እየተያየን ተለያየን አሄ እየተያየን ተለያየን