Lishenef
Tsedi
4:42ምን ቢፈልጉም እግር እስኪቀጥን እንደ ሃገሬ ልጅ የሚሆን የለም ማንም አይ አይ ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር ወዮ ያ ልጅ ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር ወዮ አስለምዶኝ የሱን ፍቅር ሌላ እንደሱ አይሆንልኝ የሃገሬ ልጅ ጨዋታውን አስለምዶኝ የሱን ፍቅር ሲጎትተኝ ወይኔ ልብሴን ቀደደብኝ በጨዋታው ጠብመንጃም የላቸው ሽጉጥም ሳይኖራቸው በየደረሱበት በፍቅር ገዳይ ናቸው የአራዳ ልጅና የሻሽ መቀነት ሲያጠብቁት አይወድም ይላል ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር ወዮ ያ ልጅ ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር ወዮ ያ ልጅ አስለምዶኝ በሱ ፍቅር የመውደቄን ገለጠብኝ ገበናዬን በጨዋታው አስለምዶኝ ፀይም ፊቱን በፈገግታው ወይኔ ልቤ አበደብኝ በጨዋታው ጠብመንጃም የላቸው ሽጉጥም ሳይኖራቸው በየደረሱበት በፍቅር ገዳይ ናቸው የአራዳ ልጅና የሻሽ መቀነት ሲያጠብቁት አይወድም ይላል ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር ወዮ ያ ልጅ ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር ወዮ ያ ልጅ ፎክሬ እንዲ ዝቼ ዝቼ አልሰጥም ብዬ ሰረቀብኝ አራዳው ልቤን ባንዴ እስከዛሬ አልሰጥ ብዬ ለማንም እምቢ የአራዳው ልጅ ነጎደብኝ ልቤን ይዞ ወይኔ ዝቼ ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር ወዮ ያ ልጅ ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር ወዮ ያ ልጅ ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር ወዮ ያ ልጅ ሲያምር የሃገሬ ልጅ ሲያምር ነጎደብኝ ልቤን ይዞ ወዮ ያ ልጅ ነጎደብኝ ልቤን ይዞ ጣለኝ ባንዴ ነጎደብኝ ልቤን ይዞ ጣለኝ ባንዴ