Teguazi Baynie Lay
Tsegaye Eshetu
5:13አትሸኛትም ወይ አሀሀ አትሸኗትም ወይ መሄዷ አይደለም ወይ አትሸኙትም ወይ ኦሆሆ አትሸኑትም ወይ ሊሄድ አይደለም ወይ አትሸኙትም ወይ ኦUU አትሸኑትም ወይ ሊሄድ አይደለም ወይ አትሸኟትም ወይ አሀሀ አትሸኟትም ወይ መሄዷ አይደለም ወይ ሊሄድ አይደለም ወይ ሊሄዱ አይደለም ወይ አትሸኙትም ወይ ኦUU አትሸኑትም ወይ ሊሄድ አይደለም ወይ በሉ እንሸኛቸዉ በሉ እንሸኛቸዉ ጐጆ ወጪ ናቸዉ በሉ እንሸኛቸዉ አሀሀ በሉ እንሸኛቸዉ ጐጆ ወጪ ናቸዉ አዲስ ቤተ ሰሪ ጎጆ ወጪ ናቸዉ በሉ እንሸኛቸዉ በሉ እንሸኛቸዉ ጐጆ ወጪ ናቸዉ እንመርቃቸዉ እንመርቃቸው ብለን ያዝልቃቸዉ እንመርቃቸዉ እንመርቃቸው ብለን ያዝልቃቸዉ በአዲሱ ቤት በአዲሱ ቤ ት ልጅ ይፈንጭበት በአዲሱ ቤት በአዲሱ ቤት ልጅ ይፈንጭበት የዛሬ አመት የዛሬ አመት ሁኝ የልጅ እናት የዛሬ አመት አሀሀ የዛሬ አመት ሁኝ የልጅ እናት የዛሬ አመት ኦሆሆ የዛሬ አመት ሁን የልጅ አባት የዛሬ አመት አሀሀ የዛሬ አመት ሁን የልጅ አባት ለክርስትና ኦሆሆ ለልደት ደግሞ ያድርሰን ለከርሞ ለክርስትና ኦUU ለልደት ደግሞ ያድርሰን ለከርሞ አለ ገና አለ ገና አለ ገና ገና አለ ገና የሚዜዋም አለ ገና (አለ ገና ገና አለ ገና) የሚዜዉም አለ ገና (አለ ገና ገና አለ ገና) የእህቶቿም አለ ገና (አለ ገና ገና አለ ገና) የወንድሟም አለ ገና (አለ ገና ገና አለ ገና) የእህቶቹም አለ ገና (አለ ገና ገና አለ ገና) የወንድሙም አለ ገና (አለ ገና ገና አለ ገና) የአጃቢዉም አለ ገና (አለ ገና ገና አለ ገና) የአጃቢዋም አለ ገና (አለ ገና ገና አለ ገና) አለ ገና አለ ገና አለ ገና ገና አለ ገና ከእንግዲህ ብቸኝነት ቀረ የሀሳቡ የልቡ ሰመረ የሰላሙን ባለቤት የደስታዉን ኩራት ክብሩን ጋሻዉን መከታዉን ሰቶት አቻዉን ከእንግዲህ ብቸኝነት ቀረ የሀሳቧ የልቧ ሰመረ የሰላሟን ባለቤት የደስታዋን ኩራት ክብሯን ጋሻዋን መከታዋን ሰቷት አቻዋን ይትባረክ እንደ አብርሃም ይትባረክ እንደ አብርሃም እህ ዘላለም ዘላለም ዘላለም ዘላለም ይትባረክ እንደ አብርሃም ይትባረክ እንደ አብርሃም ይትባረክ እንደ አብርሃም እህ ዘላለም ዘላለም ዘላለም ዘላለም ይትባረክ እንደ አብርሃም ቃና ዘገሊላ እንደ አብርሃም ከሰርጉ ተገኝተን እንደ አብርሃም ድንቅ የፈፀምክ አምላክ እንደ አብርሃም ትዕንግርት አሳይተህ እንደ አብርሃም ዉሃዉን በታምር እንደ አብርሃም ወይን ያደረከዉ እንደ አብርሃም የሙሽሮቹንም እንደ አብርሃም ሰርጋቸዉን ባርከዉ እንደ አብርሃም እህ ዘላለም ዘላለም ዘላለም ዘላለም ይትባረክ እንደ አብርሃም ቅድስት ድንግል ማሪያም እንደ አብርሃም እሩዉሃ እመቤት እንደ አብርሃም በቃና ተገኝተሸ እንደ አብርሃም ከሰርገኞቹ ቤት እንደ አብርሃም የሚያዘዉን ሁሉ እንደ አብርሃም አድርጉ እንዳሻቻቸዉ እንደ አብርሃም ዛሬም ለሙሽሮች እንደ አብርሃም መንገዱን ምሪያቸዉ እንደ አብርሃም እህ ዘላለም ዘላለም ዘላለም ዘላለም ይትባረክ እንደ አብርሃም ይትባረክ እንደ አብርሃም ይትባረክ እንደ አብርሃም እህ ዘላለም ዘላለም ዘላለም ዘላለም ይትባረክ እንደ አብርሃም አንተዉ አገናኝተህ እንደ አብርሃም አስተዋዉቀሃቸዉ እንደ አብርሃም ለቅዱስ ጋብቻ እንደ አብርሃም እንዳበቃሀቸዉ እንደ አብርሃም እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እንደ አብርሃም የፍቅር ባለቤት እንደ አብርሃም ይሙላ በረከትህ እንደ አብርሃም በሙሽሮቹ ቤት እንደ አብርሃም እህ ዘላለም ዘላለም ዘላለም ዘላለም ይትባረክ እንደ አብርሃም እህ ዘላለም ዘላለም ዘላለም ዘላለም ይትባረክ እንደ አብርሃም