Betesfa
Tsehaye Yohannes
4:53የፍቅርሽ ጉልበት ሲለካ በምንም አይተካ ልቤ ከንቱ ሲመካ ጥሎታል ፍቅርሽ ለካ ልቤ ሲመዘን ሲለካ በፍቅርሽ ወድቋል ለካ ማመን እንጂ ሲነቃ መሸፋፈኑ በቃ ታወቀብኝ ተነቃ ተነቃ ያላንቺ አልኖርም በቃ ታወቀብኝ ተነቃ ተነቃ ያላንቺ አልኖርም በቃ አልረታም እያልኩ ስኩራራ ስመካ ዉስጥ ዉስጡን ተይዤ ታስሪያለዉ ለካ ለአንድ ጀንበር ሳጣሽ የጠፋብኝ ዉሉ ለካስ አንቺ ነበርሽ ህይወቴ በሙሉ ላይ ላዩን እየዋየ ዉስጡ እየታየ ላይ ላዩን እየዋየ ዉስጡ እየታየ ወይ ልቤ ጉዱ ታየ ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ ወይ ልቤ ጉድህ ታየ የፍቅርሽ ጉልበት ሲለካ በምንም አይተካ ልቤ ከንቱ ሲመካ ጥሎታል ፍቅርሽ ለካ ልቤ ሲመዘን ሲለካ በፍቅርሽ ወድቋል ለካ ማመን እንጂ ሲነቃ መሸፋፈኑ በቃ ታወቀብኝ ተነቃ ተነቃ ያላንቺ አልኖርም በቃ ታወቀብኝ ተነቃ ተነቃ ያላንቺ አልኖርም በቃ ከማጀትም አልፎ አደባባይ ወቷል ፍቅሬን ፀሀይ ሞቆት ሰዉ ሁሉ ሰምቶታል እዘልቀዉም እና ከእንጊዲህ ደብቄ የያዘኝን ፍቅር ልያዘዉ አጥብቄ ላይ ላዩን እየዋየ ዉስጡ እየታየ ላይ ላዩን እየዋየ ዉስጡ እየታየ ወይ ልቤ ጉዱ ታየ ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ ተነቃብህ ፀሃዬ ላይ ላዩን እየዋየ ዉስጡ እየታየ ላይ ላዩን እየዋየ ዉስጡ እየታየ ወይ ልቤ ጉዱ ታየ ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ ወይ ልቤ ጉድህ ታየ ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ ተነቃብህ ፀሃዬ