Eweraredalew
Tsehaye Yohannes
4:27የእምነት ማህተብ የማንነት የጥቁሮች አሻራ የሰንደቆች ሁሉ ሰንደቅ የነፃነት አውራ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ የአምላክ እጅ ስራ የእምነት ማህተብ የማንነት የጥቁሮች አሻራ የሰንደቆች ሁሉ ሰንደቅ የነፃነት አውራ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ የአምላክ እጅ ስራ የነፃነት መታወቂያ የአለም ምሳሌ ትኩረት በድል ሰገነት ይዋባል በአእዋፍ ዜማ ድምቀት የቸር የጀግና የጨዋ የአትንኩኝ ባይ ህዝብ አርማ የሀበሻ ምድር መለዮ የጥቁር አውደ ግርማ የኢትዮጵያ የምነት ማህተብ የማንነት የጥቁሮች አሻራ የሰንደቆች ሁሉ ሰንደቅ የነፃነት አውራ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ የአምላክ እጅ ስራ የአንድነት ፍቅር ትስስር ጋሻችን የኛነታችን አለኝታ ፋናችን እንዲህ ደርጅቶ የፈራው ፀጋችን ይከበር እንዲያስከብረን አርማችን በአርበኞች ደም የሚያበራው የትውልድ አደራው ይከበር ባንዲራው ወድቆ በደም በተነሳው አረ በባንዲራው ይጠበቅ አደራው በጀግኖችሽ እልፈት ፀንቶ ታሪክ ሰርቶ ቢናፍቅም የቆየልን ለዘመናት የሰንደቆች ሁሉ ኩራት የእምነት ማህተብ የማንነት የጥቁሮች አሻራ የሰንደቆች ሁሉ ሰንደቅ የነፃነት አውራ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ የአምላክ እጅ ስራ የብሩክ ምድር ፈርጥ የነገስታት ማጌጫ የአንበሶች አጥር ምልክት የአፍሪካ ቀለም ማውጫ ከቀስተደመናው ፈልቆ ከቅዱስ ቃል በረከት የክቡር ኑዛዜ ሚስጥር የቃልኪዳኑን ጥልቀት የኢትዮጵያዊ የምነነት ማህተብ የማንነት የጥቁሮች አሻራ የሰንደቆች ሁሉ ሰንደቅ የነፃነት አውራ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ የአምላክ እጅ ስራ በአለም ጉባዔ የኖረ በድምቀት ህዋውን ጥሶ ያለፈ በኩራት በልጆችሽ ደም አጥንት ይኖራል ዘልዓለም በክብር ስፍራ ያበራል በአርበኞች ደም የሚያበራው የትውልድ አደራው ይከበር ባንዲራው ወድቆ በደም በተነሳው አረ በባንዲራው ይጠበቅ አደራው ተከባብረው መስጊድ ታቦት በባንዲራው ግርሚዊነት በህብር ቀለም አሸብርቆ በአደባባይ ታየ ደምቆ በአርበኞች ደም የሚያበራው የትውልድ አደራው ይከበር ባንዲራው ወድቆ በደም በተነሳው አረ በባንዲራው ይጠበቅ አደራው ተከባብረው መስጊድ ታቦት በባንዲራው ግርሚዊነት በህብር ቀለም አሸብርቆ በአደባባይ ታየ ደምቆ