Notice: file_put_contents(): Write of 628 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Zerfie Kebede - Amanuel | Скачать MP3 бесплатно
Amanuel

Amanuel

Zerfie Kebede

Альбом: Menfes Qedus
Длительность: 5:28
Год: 2013
Скачать MP3

Текст песни

በስመ ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን።
ጻድቅ ኣባት ሆይ ዛሬም በተወደደ ልጅህ በጌታችን በኢየሱስ እናመሰግንሃለን

በሞት ሃገር የተሰማ የነጻነት የድል ዜማ ኣማኑኤል ኢየሱስ ነው የምስራች ቃል የሆነው(2)

ኣለም በእርግም በደም ቀልማ ሞት የሰው ነፍስ ኢየጨማ ፡ የሲኦልን መዝጊያ ሰብሮ ነጻ ኣወጣን ኣዋጅ ሽሮ ነጻ ኣወጣን ኣዋጅ ሽሮ

በሞት ሃገር የተሰማ የነጻነት የድል ዜማ ኣማኑኤል ኢየሱስ ነው የምስራች ቃል የሆነው

ቤተልሄም ያስተጋባው የጌታን ድምጽ የተቀባው ፡ ቀራንዮን ኢያማጠ ሞታችንን በሞት ዋጠ ሞታችንን በሞት ዋጠ

በሞት ሃገር የተሰማ የነጻነት የድል ዜማ ኣማኑኤል ኢየሱስ ነው የምስራች ቃል የሆነው

ለቅሶዋችንን ሳቅ ኣርጎታል እንባችንን ኣብሶታል ፡ መሶንቋችን ዪውረድ'ና እናምልከው በምስጋና እናምልከው በምስጋና

በሞት ሃገር የተሰማ የነጻነት የድል ዜማ ኣማኑኤል ኢየሱስ ነው የምስራች ቃል የሆነው

የኣጥቢያ ኮከብ የንጋት የኣዲስ ዘመን መሰረት ፡ ፈርቶ ሸሽተዋል ሞት ጨለማ በኢየሱስ ልዩ ግርማ በኢየሱስ ልዩ ግርማ

በሞት ሃገር የተሰማ የነጻነት የድል ዜማ ኣማኑኤል ኢየሱስ ነው የምስራች ቃል የሆነው(2)
ምስጋና ና ክብር
ኣምልኮት ና ውዳሴ
ለጌታችን እና መድሃኒታችን
ለ ኢየሱስ ክርስቶስ ዪሁን
ለዘልኣለሙ ኣሜን።
ሰያንሩዓ